Перейти к содержимому

ያልጠበቅነው ነገር ተደረገልን 😱 ታላቅ የፍቅር ቀን

Abirham T.G

0:00 / 0:00

ያልጠበቅነው ነገር ተደረገልን 😱 ታላቅ የፍቅር ቀን

30 572 просмотра · 1 месяц назад
Abirham T.G
78,5 тыс. подписчиков
30 572 просмотра · 1 месяц назад
በህይወታችን ውስጥ ካለፉት እጅግ አስደሳች እና የማይረሱ ቀናት አንዱ! ጓደኞቻችን የፍቅራችንን የሠርግ ባነር በማሰራት፣ የፎቶ ዝግጅት በማድረግ እና በታላቅ ደስታ ይህን ሰርፕራይዝ አድርገውልናል። ስለነበራችሁልን ደስታ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። የፍቅራችን ድል ለሠርጋችን መግቢያ ነው! ይህን የደስታ ጊዜያችንን ከእናንተ ጋር ስንጋራ እጅግ ደስ ብሎናል። ​የቪዲዮውን ሙሉ ይዘት ይመልከቱ፣ ይውደዱ፣ አስተያየት ይስጡ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ​#EthiopianWedding #SurpriseGift #FriendsLove #WeddingBanner #CoupleGoals #የሠርግሰርፕራይዝ #ኢትዮጵያ #ፍቅር #BestFriends #Congratulations