Перейти к содержимому

ሉመዐቱል እዕቲቃድ - ክፍል 2 | Lumatul I'tiqad - Part 2 Ustaz Ibnu Munewor ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር | ኢስላማዊ የዐቂዳ ኮርስ

ሱመያ አካዳሚ | Sumeya Academy

0:00 / 0:00

ሉመዐቱል እዕቲቃድ - ክፍል 2 | Lumatul I'tiqad - Part 2 Ustaz Ibnu Munewor ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር | ኢስላማዊ የዐቂዳ ኮርስ

71 просмотр · 2 нед. назад
ሱመያ አካዳሚ | Sumeya Academy
3 подписчика
71 просмотр · 2 нед. назад
የሉመዐቱል እዕቲቃድ ትምህርት ምንድን ነው? «ሉመዐቱል እዕቲቃድ» በታላቁ ዓሊም ኢማም ኢብኑ ቁዳማህ አል-መቅዲሲ (ረሂመሁላህ) የተደረሰ የመንሃጀ ሰለፍ (የቀደሙት ደጋግ ሰዎች) አቂዳ ማብራሪያ ኪታብ ነው። ትምህርቱ ስለ አላህ (ሱ.ወ) ስሞችና ባሕርያት፣ ስለ ቀደር (ውሳኔ)፣ ስለ አኺራ ቀን፣ እና ስለ ሌሎች የመልካም እምነት መሠረቶች ቁልፍና ትክክለኛ ማብራሪያዎችን በጥልቀት ያቀርባል። እያንዳንዱ ሙስሊም አቂዳውን በተረጋገጠ እና ግልጽ በሆነ መንገድ ለመገንባት የሚረዳው ወሳኝ የትምህርት ዘርፍ ነው። ስለ ሱመያ አካደሚ (Sumeya Academy) ሱመያ አካደሚ ማንኛውም ሙስሊም እና አዲስ ወደ ኢስላም የመጡ ሙስሊሞች ኢስላማዊ እውቀትን በጥራት እና በስርዓት በተደራጀ መልኩ የሚያገኙበት ለጥቅም ያልተቋቋመ (Non-profit) ድረ-ገጽ ነው። በከፍተኛ ጥንቃቄ በተመረጡ ኡስታዞች የሚሰጡ ትምህርቶች በምቾት እና በቀላሉ ለመማር በሚያስችል መልኩ የተዘጋጁ የቪዲዮ ኮርሶች ሙሉ በሙሉ ነፃ እና ለአጠቃቀም ቀላል ለአስተያየት፣ ለጥያቄ እና ለተጨማሪ መረጃዎች፦ ቴሌግራም (Telegram): (@Sumeya_academy) ኢሜይል (Email): sumeyaacademy@gmail.com subscribe, like እና share በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ!