"ሽማግሌዎች ከሙሴ ዘመን እስከ ሐዋርያት" 1ኛ ጴጥሮስ:-5:1-4 ክፍል ሃያ ስድስት Pastor Eshetu Argaw
Pastor Eshetu argaw official page
0:00 / 0:00
"ሽማግሌዎች ከሙሴ ዘመን እስከ ሐዋርያት" 1ኛ ጴጥሮስ:-5:1-4 ክፍል ሃያ ስድስት Pastor Eshetu Argaw
1 123 просмотра · 1 г. назад
Pastor Eshetu argaw official page
4,13 тыс. подписчиков
1 123 просмотра · 1 г. назад
1ኛ ጴጥሮስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ እኔ፥ ከእነርሱ ጋር ሽማግሌ የክርስቶስም መከራ ምስክር ደግሞም ሊገለጥ ካለው ክብር ተካፋይ የሆንሁ፥ በመካከላቸው ያሉትን ሽማግሌዎች እመክራቸዋለሁ፤
² በእናንተ ዘንድ ያለውን የእግዚአብሔርን መንጋ ጠብቁ፤ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በውድ እንጂ በግድ ሳይሆን፥ በበጎ ፈቃድ እንጂ መጥፎውን ረብ በመመኘት ሳይሆን ጐብኙት፤
³ ለመንጋው ምሳሌ ሁኑ እንጂ ማኅበሮቻችሁን በኃይል አትግዙ፤
⁴ የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብርን አክሊል ትቀበላላችሁ።