Перейти к содержимому

ፕሮፖዛል:- How to prepare research proposal ጥናታዊ ፁህፍ ቀረፃ አዘገጃጀት መሰረታዊ ዋናዋና ክፍሎች ምንድን ናቸው? 16 ነጥቦችን!

Muhammed Computer Technology (MCT)

0:00 / 0:00

ፕሮፖዛል:- How to prepare research proposal ጥናታዊ ፁህፍ ቀረፃ አዘገጃጀት መሰረታዊ ዋናዋና ክፍሎች ምንድን ናቸው? 16 ነጥቦችን!

27 091 просмотр · 3 г. назад
Muhammed Computer Technology (MCT)
82,7 тыс. подписчиков
27 091 просмотр · 3 г. назад
የጥናትና ምርምር (Research) መሰረታዊ ዋና ዋና ክፍሎች ምንድን ናቸው? እነዚህ 16 ነጥቦች ልብ ይበሉ! የጥናት/ሪሰርች ይዘት፣ ስፋትና ጥልቀት ሊለያይ ይችላል፡፡ ተጨባጭ ችግርን ለመፍታት ይሁን የተደበቀ ምስጢርን ፈልፍለን ለማግኘት ወይንም ከዚሁ ለተለየ ዓላማ ጥናት ሊታቀድና ሊከናወን ይችላል፡፡ በዚሁ መሰረት አንድ ጥናት/ሪሰርች ሲዘጋጅ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ብዙዎች ዘንድ የተለመዱ ዋና ዋና ይዘቶችን ሊያካትት ይችላል፡፡