እግዚአብሔር እንዲ ይልሃል |ከሚመጣው ማዕበል አስመልጥሃለው||በችግር ውስጥ ለምትኖሩ ይህንን አዳምጡ|ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን #Pastor Asfaw Bekele
Samayawi Mezgab Official youtube Chanal
0:00 / 0:00
እግዚአብሔር እንዲ ይልሃል |ከሚመጣው ማዕበል አስመልጥሃለው||በችግር ውስጥ ለምትኖሩ ይህንን አዳምጡ|ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን #Pastor Asfaw Bekele
1 178 просмотров · 1 день назад
Samayawi Mezgab Official youtube Chanal
2,38 тыс. подписчиков
1 178 просмотров · 1 день назад
ውድ የሰማያዊ መዝገብ ዩቱብ ቻናል ቤተሰቦቼ :ዛሬ ለእናንተ ይመጥናል ብዬ ይዤላችሁ ያቀረብኩት በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ታዋቂው የእግዚአብሔር ሰው ሐዋርያው ዳንኤል መኮንን እግዚአብሔር ከሚመጣው ማዕበል እጠብቅሃለው በሚል የሰጡት ጥልቅ ትምህርት ይዘንላችሁ ቀርበናል። ትምህርቱን ይበልጥ ግልጽ ለማድረግም በዘመን አቆጣጠር ሰንጠረዦች እና በምስሎች አጅበን አዘጋጅተነዋል።
ከሚመጣው ማዕበል እጠብቃለሁ :
ማሳሰቢያ፦ በዚህ ቻናል ላይ የሚቀርቡ ቪዲዮዎች አላማቸው ወንጌልን ማስፋፋት እና አማኞችን ለማነጽ ነው።
ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች እና በምስል የተደገፉ የወንጌል መልእክቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ #halwot #abelbirhanu #fetadaily #new_protestant_mezmur #new_music_video#shalom #ethiopia#marsiltvworldwide #መልካም_ወጣት #chirst army tv#prophet Mintesnot Bedlu