Перейти к содержимому

ዘመነ ጽጌ ምንድን ነው? 🌹 | ጾመ ጽጌ፣ ማኅሌተ ጽጌ & የእመቤታችን ስደት | Q&A Episode 2

Debere Biserat Dagmawi Kulibi St. Gabriel EOTC, MD

0:00 / 0:00

ዘመነ ጽጌ ምንድን ነው? 🌹 | ጾመ ጽጌ፣ ማኅሌተ ጽጌ & የእመቤታችን ስደት | Q&A Episode 2

468 просмотров · 5 дней назад
Debere Biserat Dagmawi Kulibi St. Gabriel EOTC, MD
470 подписчиков
468 просмотров · 5 дней назад
🌹 ዘመነ ጽጌ | Q&A – Episode 2 በዚህ የQ&A Episode 2 ዝግጅታችን ስለ ዘመነ ጽጌ፣ ጾመ ጽጌ፣ ማኅሌተ ጽጌ እና የእመቤታችንና የጌታችን ወደ ግብፅ ስደት ከአባታችን ጋር እንወያያለን። በዚህ ክፍል፦ • “ጽጌ” ማለት ምንድን ነው? • የእመቤታችንና የጌታችን ወደ ግብፅ ስደት ከጾመ ጽጌ ጋር እንዴት ይያያዛል? • ማኅሌተ ጽጌ ምንድን ነው? • ጾመ ጽጌ ግዴታ ጾም ነው ወይስ በፈቃድ የሚጾም? • በዘመነ ጽጌ ምእመናን ምን ዓይነት መንፈሳዊ ሥራ ማድረግ ይገባቸዋል? • የዛሬው ትውልድ ከእመቤታችን ትዕግሥት፣ ትሕትናና እምነት ምን ሊማር ይችላል? 🙏 ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት Like, Share & Subscribe በማድረግ ሌሎችም እንዲደርሳቸው ያግዙን። Debre Bisrat Dagimawi Kulibi St. Gabriel Ethiopian Orthodox Tewahedo Church #ዘመነጽጌ #ጾመጽጌ #ማኅሌተጽጌ #እመቤታችን #EthiopianOrthodox #OrthodoxTewahedo #MahleteTsige #TsomeTsige