36ኛዙር የጳጉሜ ጾምና ጸሎት ፕሮግራም ላይ 2019 ዓ.ም ስለሚሆነው ነገር፦ሐዋርያ ተናገሩ
Yakob Yodoru ሐዋርያው ያዕቆብ ዮዶሩ
0:00 / 0:00
36ኛዙር የጳጉሜ ጾምና ጸሎት ፕሮግራም ላይ 2019 ዓ.ም ስለሚሆነው ነገር፦ሐዋርያ ተናገሩ
16 208 просмотров · 13 дней назад
Yakob Yodoru ሐዋርያው ያዕቆብ ዮዶሩ
11,1 тыс. подписчиков
16 208 просмотров · 13 дней назад
“እንደ ከዚህ በፊቱ፣ እግዚአብሔር ስለ አዲሱ ዓመት እንዲህ አሳየኝ፦ ‘ከሰማይ እስከ ምድር የተዘረጋ መጎናጸፊያ እይ ብሎ አሳየኝ።”
እንደተመለከቱትም፣ ያ መጎናጸፊያ ከሰማይ እስከ ምድር የደረሰ ሲሆን፣ ሦስት ነገሮችን የያዘ ነበር፦
1️⃣ ጨረቃ 🌙
2️⃣ ፀሐይ ☀️
3️⃣ ኮከብ ⭐️
እነዚህ ሦስቱም ግማሽ ጨለማና ግማሽ ብርሃን እንዳላቸው አየሁ ።
ብርሃንም ጨለማም እኩል ነው፤ ለምን ይሆናል? አይበቃንም፣ ጌታ ሆይ! ብዬ ስጠይቀው፣ ሕዝቡ ሙሉ በሙሉ ወደ እኔ ስላልተመለሰ፣ ዓመቱ ግማሽ ጨለማና ግማሽ ብርሃን ሆኖ ይመጣል ተብሎ ተነገረኝ።
ስለዚህ፣ ሕዝቡ ሙሉ በሙሉ ወደ እኔ እስኪመለስ ድረስ፣ ደስታቸውም ሰላማቸውና ደስታቸው እንደታየው ግማሽ እንጂ ሙሉ አይሆንም ብሎኛል።
ነገር ግን፦
እኔን የሚፈሩና የሚያከብሩኝ ሁሉ በሙሉ ሰላምና በሙሉ ደስታ ይሻገራሉ” ብሎ ተናግሮኛል ብሎ መልዕክቱን አስተላልፈዋል፣ ።
ስለዚህ፣ የ2019 ዓ.ም መልእክት ሕዝቡ ወደ እግዚአብሔር እንዲመለስ፣ እርሱንም እንዲፈራና እንዲያከብር መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
2019 ዓ.ም የሰላም፣ የደስታ፣ የበረከትና የምሕረት ዘመን ይሁንልን!
እግዚአብሔር ሕዝባችንን ይጠብቅ፤ ወደ እርሱም ሙሉ በሙሉ ይመልሰን።