Перейти к содержимому

Part 3 10 የተሽከርካሪ መሰረታዊ ክፍሎች ጥያቄ ከነመልሶቻቸው | Driver Plus

Driver Plus | ብቁ አሽከርካሪ

0:00 / 0:00

Part 3 10 የተሽከርካሪ መሰረታዊ ክፍሎች ጥያቄ ከነመልሶቻቸው | Driver Plus

608 просмотров · 2 недели назад
Driver Plus | ብቁ አሽከርካሪ
259 подписчиков
608 просмотров · 2 недели назад
እንኳን ወደ Driver Plus በደህና መጡ! በዛሬው ክፍል 3 ቪዲዮችን እያንዳንዱ አሽከርካሪ እና የመንጃ ፈቃድ ተፈታኝ ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 የተሽከርካሪ መሰረታዊ ክፍሎችን በጥያቄና መልስ ይዘንላችሁ መጥተናል። የቴክኒክ እውቀትዎን አሁኑኑ ይፈትሹ! ​በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚያገኙት፦ ​10 የተሽከርካሪ መሰረታዊ ክፍሎች እና ተግባራቸው (ክፍል 3) ​ለመንጃ ፈቃድ የቴክኒክ ፈተና የሚረዱ ወሳኝ ጥያቄዎች ​ግልጽ እና አጭር ማብራሪያዎች ከነመልሶቻቸው ​የዛሬው ፈተና፦ ከ 10 ጥያቄዎች ውስጥ ስንቱን በትክክል መለሳችሁ? መልሳችሁን ኮመንት (Comment) ላይ አጋሩን! 👇 ​የ Driver Plus ቤተሰብ ይሁኑ፦ ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ፤ አዳዲስ የትራፊክ ህግጋት፣ የቴክኒክ እውቀቶች እና የመንጃ ፈቃድ ፈተና ዝግጅቶችን ለማግኘት Subscribe ማድረግዎን አይርሱ! ​🔗 ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/etamech ​#DriverPlus #የመንጃፈቃድ #የተሽከርካሪክፍሎች #EthiopianDrivers #DrivingTest #TrafficRules #Ethiopia #ክፍል3