እግዚአብሔርን ማወቅ የእውነተኛ አምልኮ መነሻ ነው! - የምናመልከው እግዚአብሔር ማን ነው? // ሀብታሙ ሉልሰገድ
Life In Truth - በእውነት መንገድ ህይወት
0:00 / 0:00
እግዚአብሔርን ማወቅ የእውነተኛ አምልኮ መነሻ ነው! - የምናመልከው እግዚአብሔር ማን ነው? // ሀብታሙ ሉልሰገድ
70 просмотров · 7 дн. назад
Life In Truth - በእውነት መንገድ ህይወት
308 подписчиков
70 просмотров · 7 дн. назад
ትንቢተ ሆሴዕ 6:1-6 (NASV)
••••••••••
¹ “ኑ፤ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ፤ እርሱ ሰባብሮናል፤ እርሱም ይጠግነናል፤ እርሱ አቍስሎናል፤ እርሱም ይፈውሰናል።
² ከሁለት ቀን በኋላ ያነቃናል፤ በእርሱም ፊት እንድንኖር፣ በሦስተኛው ቀን ያስነሣናል።
³ እግዚአብሔርን እንወቀው፤ የበለጠ እናውቀውም ዘንድ እንትጋ፤ እንደ ንጋት ብርሃን፣ በርግጥ ይገለጣል፤ ምድርን እንደሚያረሰርስ የበልግ ዝናብ፣ እንደ ክረምትም ዝናብ ወደ እኛ ይመጣል።”
⁴ “ኤፍሬም ሆይ፤ ምን ላድርግህ? ይሁዳ ሆይ፤ ምን ላድርግህ? ፍቅራችሁ እንደ ማለዳ ጉም፣ እንደሚጠፋም የጧት ጤዛ ነው።
⁵ ስለዚህ በነቢያቴ ቈራረጥኋችሁ፤ በአፌም ቃል ገደልኋችሁ፣ ፍርዴም እንደ መብረቅ በላያችሁ አበራ።
⁶ ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን፣ ከሚቃጠልም መሥዋዕት ይልቅ እግዚአብሔርን ማወቅ እሻለሁና።
#thegodweworship #revivalforethiopia #mindtransformation