የልጆች ትኩሳት፡ በቤት ውስጥ መፍትሔዎችና ወላጆች የሚያደርጓቸው ስህተቶች|| Fever in Children Home Remedies
ጤናማ ህፃን
0:00 / 0:00
የልጆች ትኩሳት፡ በቤት ውስጥ መፍትሔዎችና ወላጆች የሚያደርጓቸው ስህተቶች|| Fever in Children Home Remedies
228 просмотров · 2 нед. назад
ጤናማ ህፃን
1,03 тыс. подписчиков
228 просмотров · 2 нед. назад
የልጆች ትኩሳት (Fever in Children: What Every Parent Should Know)
የልጅዎ ግንባር ሲነካ የሚሰማዎትን ስጋት እንረዳለን። በዚህ ቪዲዮ ስለ የልጆች ትኩሳት ማወቅ የሚገቡዎትን መሰረታዊ እና ወሳኝ ጉዳዮች በሰፊው እንነጋገራለን።
በቪዲዮው የሚከተሉትን ነጥቦች ይማራሉ፦
✅ ትኩሳት ማለት ምን ማለት ነው?
✅ ዋና ዋና የትኩሳት መንስኤዎች (ከአንቲባዮቲክ አጠቃቀም ጋር የተያያዙ የተሳሳቱ እምነቶች)
✅ በቁጥር ብቻ ሳይሆን ልጁን ማየት (Look at the child, not just the number)
✅ በቤት ውስጥ ምን ማድረግ አለብን? (ፈሳሽ፣ አመጋገብ፣ እረፍት እና መድኃኒት አጠቃቀም)
✅ ወላጆች በብዛት የሚሠሯቸው የተለመዱ ስህተቶች
✅ የህክምና እርዳታ ማግኘት የሚገባን አሳሳቢ ምልክቶች
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ይመልከቱ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም በማጋራት ያዳርሱ! ጥያቄ ካለዎት Comment ላይ ይጻፉልን።
#EthiopianHealth #childhealth #የልጆችጤና #ትኩሳት #FeverInChildren #EthiopianDoctor #parentingtipsforchildren