በላቀ ተስፋ ውስጥ መጠበቅ / መጋቢ መርዓዊ ንጉሴ /PASTOR MERAWI NIGUSSIE /KOINONIA RENEWAL MISSIONARY CHURCH /
Koinonia Renewal Missionary Church
0:00 / 0:00
በላቀ ተስፋ ውስጥ መጠበቅ / መጋቢ መርዓዊ ንጉሴ /PASTOR MERAWI NIGUSSIE /KOINONIA RENEWAL MISSIONARY CHURCH /
494 просмотра · 5 месяцев назад
Koinonia Renewal Missionary Church
1,84 тыс. подписчиков
494 просмотра · 5 месяцев назад
መዝሙር 77 ፤1-20
ለመዘምራን አለቃ፤ ለኤዶታም፤ የአሳፍ መዝሙር።
1ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፤
ይሰማኝም ዘንድ ወደ አምላክ ጮኽሁ።
2በመከራዬ ቀን እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤
በሌሊትም ያለ ድካም እጆቼን ዘረጋሁ፤
ነፍሴም አልጽናና አለች።