Перейти к содержимому

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን አፈ ጉባኤ፣ አቶ ደስታ ሌዳሞን ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መረጠ | House of Federation

EBC

0:00 / 0:00

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን አፈ ጉባኤ፣ አቶ ደስታ ሌዳሞን ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መረጠ | House of Federation

70 487 просмотров · 2 дня назад
EBC
2,19 млн подписчиков
70 487 просмотров · 2 дня назад
የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው በዚህ ታሪካዊ የምስረታ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አድርጎ የመረጠ ሲሆን፣ የተከበሩ አቶ ደስታ ሌዳሞን ደግሞ የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል። #HouseOfFederation #MuferihatKamil #DestaLedamo #SpeakerElection #FDREParliament #EBC #BreakingNews #የሀገርጉዳይ #ebc #etv #ebcdotstream #news