Перейти к содержимому

ቶፕ 5% ከሃገሪቱ እንዴት ሆንኩ? how I managed to be top 5% in the country.

yabsera wondewosen

0:00 / 0:00

ቶፕ 5% ከሃገሪቱ እንዴት ሆንኩ? how I managed to be top 5% in the country.

512 просмотров · 1 месяц назад
yabsera wondewosen
3,55 тыс. подписчиков
512 просмотров · 1 месяц назад
ጉብዝናቸዉ የተነሳዉ ተማሪዎቼ😎 እነዚህ ከስር በሊንኮቹ የምትመለከቷቸዉ የኔ ተማሪ የነበሩ እና በዚህ የኔ ተማሪ በነበሩበት ወቅት የራሳቸዉ የነበረዉን ጉብዝናን በእጃቸዉ ያስያዝኳቸዉ ተማሪዎች ናቸዉ፤ የለዉጥ ሁኔታቸዉ ቤተሰቦቻቸዉን ከማስደሰቱም በተጨማሪ የተማሪዎቹን በራስ መተማመን የመለሰ ለዉጥ ነዉ፤ ተማሪዎቹ በተለያዩ ትምህርቶች የነበረባቸዉን ድክመቶች እንደየትምህርቱ ትኩረት እና ፋይዳ  በመስጠት ከነበሩበት እንዲወናጨፋ አድርገናቸዋል፤ ቤተሰቦቻቸዉም ለጎረቤቶቻቸዉ እና ጓደኞቻቸዉ  የልጆቻቸዉን ውጤታማነት በአድናቆት መስክረዋል፤ ይህን ዉጤታማነት ማይፈልግ ወላጅ አልያም ጉብዝናዉን መቀስቀስ የማያፈልግ ተማሪ ይኖራል ብዬ እጠራጠራለዉ፤ ሰሚት እና አካባቢዋ ላይ የምትገኙ ከሆነ አድራሻዬ አይጠፋችሁም። የተማሪዎቹን ዉጤት ለመመልከት፦ 1.የአብስራ ወንድወሰን፦https://t.me/YWTutorial/2790 2. ናትናኤል ገብረመልአክ፦https://t.me/YWTutorial/2642?single 3. ኤዶም አሸናፊ፦https://t.me/YWTutorial/2654 4. ማርያማዊት ሰለሞን፦https://t.me/YWTutorial/1613?single 5. ባሩክ እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1607?single 6. ናታን እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1605?single 7. ይስሃቅ ሃብታሙ፦https://t.me/YWTutorial/1461?single መልካም ጊዜ! -የአብስራ