Перейти к содержимому

የቦሊውዷ ንግስት ከሪና ካፑር አስገራሚ የህይወት ታሪክ! 🎬✨ Part 2 | ከስኬት እስከ ውድቀት | Kareena Kapoor Biography በቃሲም መካ

ተርጓሚ ቃሲም መካ Kassim Indian Art & Bollywood⁠

0:00 / 0:00

የቦሊውዷ ንግስት ከሪና ካፑር አስገራሚ የህይወት ታሪክ! 🎬✨ Part 2 | ከስኬት እስከ ውድቀት | Kareena Kapoor Biography በቃሲም መካ

2 714 просмотров · 5 месяцев назад
ተርጓሚ ቃሲም መካ Kassim Indian Art & Bollywood⁠
23,1 тыс. подписчиков
2 714 просмотров · 5 месяцев назад
📝 የቪዲዮ ዲስክሪፕሽን (Description) "እንኳን ወደ 'ቦሊውድ ቶክ' በሰላም መጣችሁ! 🎬 ዛሬ የከሪና ካፑርን አስገራሚ የህይወት ታሪክ በክፍል ሁለት ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ክፍል ከሪና ካፑር በህይወቷ ካጋጠሟት እጅግ ፈታኝ አመታት መካከል፣ የፍቅረኛዋ የሸሂድ ካፑር እና የፕሬንካ ቾፕራ ጉዳይ ምን ይመስል ነበር? ያ ምስጢራዊ ቪዲዮስ ህይወቷን እንዴት ቀየረው? ከውድቀትስ በኋላ እንዴት በድጋሚ በቦሊውድ ንግስትነት ልትነግስ ቻለች? ሙሉውን እውነተኛና አጓጊ ታሪክ በቪዲዮው እንመልከት። ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ! ✨" 📌የቪዲዮ ሴክሽኖች (Chapters) 0:00 - መግቢያ፦ ከሪና አዋርዷን ብቻ ሳይሆን ፍቅረኛዋንም የተነጠቀችበት ያ አስቸጋሪ አመት 2:30 - የከሪና እና የሸሂድ ካፑር መለያየት እውነታ 5:45 - ፕሬንካ ቾፕራ እና ሸሂድ ካፑር... አዲስ ፍቅር? 9:20 - በ2007 የወጣው ያ ምስጢራዊ ቪዲዮ በከሪና ህይወት ላይ ያመጣው ምስቅልቅል 13:10 - ከሪና ካፑር ከውድቀት እንዴት አገገመች? 16:45 - ማጠቃለያ፦ ለቤቱ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ! Instagram: www.instagram.com/ Facebook: @KASSIMMECCA Twitter: www.twitter.com/ Join this channel to get access to perks:    / @kassimmecca      / @alemdinknat   🔴subscribers🔴 \ 🔴subscribe🔴