Перейти к содержимому

ገና ስላንተ ጌታ ኢየሱስ | ይምጣልህ ክብር ሁሉ | ዋራ ቤቴል 2017 | Wara Bethel 2025 | Apostolic Church of Ethiopia

Iso Yisehak Ab

0:00 / 0:00

ገና ስላንተ ጌታ ኢየሱስ | ይምጣልህ ክብር ሁሉ | ዋራ ቤቴል 2017 | Wara Bethel 2025 | Apostolic Church of Ethiopia

11 054 просмотра · 1 год назад
Iso Yisehak Ab
35,8 тыс. подписчиков
11 054 просмотра · 1 год назад
የ34ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የሀዋርያዊት ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ጉባዔ በዋራ ቤቴል ከመጋቢት 05-07/2017 በተካሄደው የዋራጉባዔ 5,306 ሰዎች በኢየሱስ አምነው ለሀጢአታቸው ስርየት በስሙ ተጠምቀዋል። በተለያዩ ቀንበር ውስጥ የነበሩ ብዙ ሰዎች ከቀንበሮቻቸው ተላቅቀዋል። ዕውሮች አይተዋል፣ ደንቆሮዎች ሰምተዋል፣ የታመሙ ተፈውሰዋል፣ ዲዳዎች ተናግረዋል። በጉባዔው የእግዚአብሄር መንፈስ ያለ ልክ ፈስሷል። የዝማሬ ጊዜ ግጥም/Lyrics ገና ስለ አንተ ጌታ ኢየሱስ ምን ተባለ እና ምን ተነገረ ደግሞስ እንደሚገባህ ያህል ለስምህ ክብር መች ተዘመረ ይምጣልህ ክብር ሁሉ ይፍሰስልህ በፊትህ መመለክ ይገባሃል እንደ አምላክነትህ ስለ አንተ ከሰማሁት ካወቅሁህም በላይ ነህ ልክህን መች ደረስኩበት ከሁሉ ትበልጣለህ እጅጉን ትለያለህ * * በከፍታው ላይ ዕልፍ ምስጋና ማደርያው ሞልቶ ይትረፍረፍና ፍጥረት በሙሉ ለታላቅ ሃይሉ በዙፋኑ ፊት እየሰገዱ እልል ይበሉ እልል እልል እልል እልል ጌታ ኢየሱስ ይገባዋል አሜን አሜን ብዙ ምስጋና ለአምላኬ ይሁን ይታጠን እና