Перейти к содержимому

የኃጢአት ልምምድ ላደከማችሁ! | ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

ሰማያዊ ዘር

0:00 / 0:00

የኃጢአት ልምምድ ላደከማችሁ! | ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun |

19 352 просмотра · 4 недели назад
ሰማያዊ ዘር
27,6 тыс. подписчиков
19 352 просмотра · 4 недели назад
የኃጢአት ልምምድ ላደከማችሁ! | ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #Kes_Tigstu #Yaredtilahun #ኃጢአት #ethiopia #protestant_mezmur #mezmur #habesha #ebs #ethiopianews #mezmur ዛሬ በበለፀጉ አገሮች ያለው ዓማካይ የሰው ዕድሜ 25550 ቀን ይሆናል፡፡ ጤንነቱ የተሟላ ሰው የሚኖረው ዕድሜ ይህ ነው:: ታዲያ ከነዚህ ቀናት ውስጥ በ40ዎቹ፣ እግዚአብሔር ምን እንድታደርግባቸው እንደሚፈልግ ለማ ወቂያነት ብትገለገልባቸው ብልህነት አይደለምን? እግዚአብሔር 40 ቀናትን ጠቃሚ የመንፈሳዊ ወቅት አድርጎ የሚመለከታ ቸው መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ በግልጥ ያስገነዝባል:: እግዚአብሔር አንድን ሰው ለዓላማው ሲያዘጋጅ 40 ቀናትን ይወስድ ነበር። የኖህ ሕይወት፣ በ40 ቀናት የዝናብ ወቅት ተለውጧል:: ሙሴ የተለወጠው፣ ሲና ተራራ ላይ ለ40 ቀናት በቆየበት ወቅት ነው፡፡ ሰላዮች የተለወጡት፣ ተስፋይቱ ምድር ውስጥ ለ40 ቀናት በመቆየታቸው ነበር። የዳዊትን ሕይወት የለወጠው፣ 40 ቀናት የቆየው የጐልያድ ተግዳሮት ነው፡፡ • ኤልያስ የተለወጠው፤ እግዚአብሔር በአንድ ጊዜ ምግብ ለ40 ቀናት የሚሆን ብርታትን በሰጠው ጊዜ ነበር:: የነነዌ ከተማ የተለወጠችው፤ ሕዝቦቿ ንስሐ ይገቡ ዘንድ እግዚአብሔር 40 የለውጥ ቀናትን ስለሰጣቸው ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ! 40 ቀናት ምድረበዳ ውስጥ በመቆየት ኃይልን ተሞላ:: ደቀ መዛሙርት የተለወጡት፤ ኢየሱስ ከትንሣኤው በኋላ 40 ቀናት አብሯቸው በመቆየቱ ነው:: ቀጣዮቹ 40 ቀናት ሕደወትህን ይለውጡታል:: ይህ መጽሐፍ በ40 አጫጭር ምዕራፎች ተከፋፍሏል። በቀን ሰንድ ምዕራፍ ብቻ እንድታነብ ነው የማሳስብህ። ይህን ስታደርግ፣ የምታነበው ነገር ለሕይወ ትህ የሚኖረውን እንደምታ ታሰላስል ዘንድ በቂ ጊዜ ይኖርሃል:: «መልካም ደስ የሚያሰኝና ፍፁም የሆነውን የአገዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሱት ሮሜ 12+2 In a world filled with uncertainty, fear, and struggles, there are messages of hope waiting to guide us towards peace and spiritual awakening. In this video, we explore the role of a Spiritual Messenger of Hope—those who bring light and clarity to our lives. Whether through wisdom, compassion, or profound insights, these messengers remind us that hope is always within reach, no matter how challenging the journey. Join us as we dive into inspiring stories, teachings, and practices that can help you reconnect with your inner strength and rise above adversity. This video is perfect for anyone seeking spiritual guidance, emotional healing, or simply a moment of peace in today’s fast-paced world. 🌟 What You'll Discover: How to find hope during difficult times Spiritual practices for grounding and inner peace Messages from spiritual leaders that inspire faith and resilience Don’t forget to like, subscribe, and share this video with others who may need a message of hope today! ethiopian gospel ethiopian christian amharic gospel ethiopian mezmur mezmur ethiopian protestant ethiopian christian worship ethiopian worship ethiopian gospel song ethiopian gospel music habesha gospel ethiopian church ethiopian christian message ethiopian christian sermon ethiopian worship songuonebs @seifuonebs fantahun show,ebs,seifu on ebs,seyfu new show,seifu fantahun show on ebs,ebs tv show seifu fantahun,ethiopian artist,ሰይፉ ፋንታሁን ethiopian gospel ethiopian christian amharic gospel ethiopian mezmur mezmur ethiopian protestant ethiopian christian worship ethiopian worship ethiopian gospel song ethiopian gospel music habesha gospel ethiopian church ethiopian christian message ethiopian christian sermon ethiopian worship song