ጀነት | @RawdaTube
Rawda Tube Amharic
0:00 / 0:00
ጀነት | @RawdaTube
260 просмотров · 6 месяцев назад
Rawda Tube Amharic
1,92 тыс. подписчиков
260 просмотров · 6 месяцев назад
ይህ ቪዲዮ በዱንያ ግርግር ውስጥ ለጠፋችና ለዛለች ነፍስ የቀረበ ጥሪ ነው። ጀነትን እየፈለግን እንደሌለች አድርገን መኖር አንችልም። ስለ እሷ እያለምን ቀናቶቻችንን በከንቱ ሩጫ ልናባክን አይገባም።
"ጀነትን እንደሚናፍቅ ሰው ስገድ፤ ጀነትን እንደሚናፍቅ ሰው ተናገር!"
🔔 ይህን መልእክት ለምትወዱትና ጀነት ውስጥ አብራችሁት ለመሆን ለምትመኙት ሰው Share በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ።
ለተጨማሪ ኢስላማዊ ትምህርቶች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
#ጀነት #ethiopianmuslim #amharicdawa #hadees