Перейти к содержимому

ህይወታችንን እኛ ሳንሆን እሱ እንዲያኖረን እንፍቀድ --- በ ፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልእክት

የእየሱስ ምህረት

0:00 / 0:00

ህይወታችንን እኛ ሳንሆን እሱ እንዲያኖረን እንፍቀድ --- በ ፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልእክት

123 просмотра · 10 мес. назад
የእየሱስ ምህረት
22 подписчика
123 просмотра · 10 мес. назад
#amharic #protestant #amharic #newethiopianmezmur #ebs #jesus #pastorchere #sermon ወገኖቼ ህይወታችሁን እግዚአብሔር እንደሚቆጣጠረው ስታቁ እንደዚህ አይነት ማንነት ነው የሚኖራችሁ። ህይወታችሁን እግዚአብሔር እንደሚቆጣጠረው መንገዳችሁን እግዚአብሔር እንደሚቆጣጠረው ካወቃችሁ የምትፈሩት መከራ የምትፈሩት ህመም የምትፈሩት ሞት የምትፈሩት ጉስቁልና የምትፈሩት አውራቂስ የሚመጣ ማዕበል የሚመጣ በይወታችሁ የሚከሰቱ አዳዲስ ነገሮች ስጋት አይሆኑም ለምን በዛው ከዛ ሁሉ ውስጥ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው። ከኛ ጋር መከራን አውቃለሁ ረሃብን አውቃለሁ ወጣትን አውቃለሁ ከፍታን ዝቅታን አውቃለሁ በወደደኝ በእርሱ ከስንቱ ከአሸናፊዎች ሁሉ እ በልጣለሁ አለ በማርሱ እሱ መከራዬን ማይ ነው እሱ ችግሬን የሚያይ ነው በማልፍበት መንገድ ሁሉ እሱ ከኔጋ ያመንኩትን አውቀዋለው ኡ አሁንስ ጨለማ ውስጥ ነው ያለው እዚህ ውስጥ አልገባም አይለኝም አሁን መከራ ውስጥ ነው ያለው እዚህ ውስጥ አልገባም ለዚህ ነው እኮ ጋውራቂስ ንፋስ መጥቶ የተመቱ ጊዜ መርከባቸው ተሰባብራ ብትንትናቸው ወጥቶ አያሌ ቀን በሞትና በህይወት በነበሩበት ጊዜ ሁሉ ሲሰቃዩ መቶ ጳውሎስ ማጽናናት የቻለው የማይለይ አምላክ የተሰባበረ ታንኳው ላይ መጥቶ መላኩን ልኮ የእርሱ የምሆን እና የማገለግለው የእግዚአብሔር መላክ ትላንትና መጥቶ ነበር አለ እራሱ ሲተርቅ ከዚህ መርከብ በስተቀር አንዱም አይጠፋም አትፍራው ጳውሎስ ብሎኛል አይዟችሁ አትሞቱም እያለ አያጽናም። ህይወታችሁን የሚቆጣጠረው ማን እንደሆነ ስታውቁ እንዲህ አይነት አቅም ነው የሚኖራችሁ። በችግር ውስጥ ጥሏችሁ አይሄድ እስቲ አሜን ጥሏችሁ አይሄድም። መከራ ውስጥ አሳልፎ ጥሏችሁ አይሄድም። አይሄድም እያልክ ነው ፓስተር ጀሪን ስታውቁ የህይወታችሁን የሚቆጣጠረው ሉዓላዊ አምላክ እንደሆነ ስታውቁ ማንም ከልካይ የሌለው እንደሆነ ስታውቁ እኔ ማመልከው ሉዓላዊ ነው። የማንም ይሁን አያስፈልገውም የማንም እጅ መነሳት አያስፈልገውም አምላክ ለመሆን የማንም ድጋፍ አያስፈልገውም የማንም ድምጽ የማያስፈልገው የማንም ድምጽ ሃይል የማይሆነው የማንም እጅ መነሳት ጉልበት የማይሰጠው ሉዓላዊ አምላክ ነው ምናመልከው አሜን በሉ እስቲ በደንብ አዎ ሉዓላዊ ማንም እንዲያደርግ እንዲያደርግ የማይለው ለዚህ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖር ታላቅ አምላክ ነው ምናምልከው አሜን አዎ ሉዓላዊ አምላክ ነው የምናመልከው ይሄንን ስናውቅ ህይወታችንን የሚቆጣጠረው እሱ እንደሆነ ስናውቅ ይሄ በሉዓላዊ አምላክ ስር ራስን ማስገዛት ይባላል። ይሄን ስታቁ ሉዓላዊነቱን ካወቃቹ በኋላ ራስን ሰሚት ማድረግ ይባላል። ራስን አስገዝቶ መኖር ክርስትና በሱ ስራ አስገዝታችሁ ስትኖሩ በየሰዓቱ እየመጣን እናንተን የሚገዛ ለርቻሮ የምትወጡበት ለገበያ ምትቀርቡበት ነገር የለም። ኦሬዲ ለሱን ያስገዛ ግዢው ደግሞ የተፈጸመው እየሱስ ክርስቶስ የሚባል ጌታ ደሙን አፍስሶ ነው ዝውውር የተደረገው። ኦረዲ የተሸጠ ነገር ደግሞ መልሶ አይሸጥም። የገዛን ሉዓላዊ ነው። እስቲ የገዛኝ ሉዓላዊ ነው በሉ። በቃ የገዛን እሱ ነው የገዛን በክቡር ደሙ ነው። ለዚህ ነው መጽሐፍ ቅዱስ ከአባቶቻችሁ በወረሳችሁት በከንቱ በሚያልፍ በብር ወይም በወርቅ አልተገዛችሁም አልተገዛችሁም በክቡር በክርስቶስ ኢየሱስ ደም ነው ይለናል። የገዛን ማን ነው? ሉዓላዊ አምላክ የገዛን ማነው የ10 አመት አምላክ አይደለም የመቶ አመት አምላክ አይደለም የዘልዓለም አምላክ ማስተዋሉ ማይመረመር በጣም ገናና ሃያል የሆነ አምላክ ምን አድርጎናል ገዝቶናል ምን ከፍሎ ልጁን ከፍሎ የገባንበት እጅ ሉዓላዊ ሀያል ነው። እዚህ እንደገባህ ስታውቅ ህይወትህን አሳልፈ እንሰጣለን። ለኑሮ ብቻ አይደለም ለሞት የምንሰጠው። የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳን አሰበስዋለሁ የሚል ሉዓላዊ እጅ ላይ ገብቻለሁ። ስለዚህ አንፈራም። ሉዓላዊ እጅ ላይ የገባ ሰው አለ? አለ? ሉዓላዊ እጅ ላይ ነው ያለሁት የምትሉ? መጥተን እኮ የተገዛ ነው ሁለት ሰው በቃ ልዩነቱ ይሄ ነው። መጥተን በጭበጭ በጭበጭ አርገን አጨብጭበን የሆነ ነገር መዝሙር ጥለንለት የምንሄድ ከዛ ደግሞ ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው ኖ በቃ ይገዛል ያመነውን እናውቃለን ያመናው ሉዓላዊ ነው ያመነው ኤልሻዳይ ነው ያመነው አልፋና ኦሜጋ ነው የገባንበት እጅ ዘላለም ነው ማይጥል ነው ያመነውን እናውቃለን ለዚህ ነው የሚያመንኩትን ስለማውቅ ለዚህ ነው መከራ ውስጥ አልፌ የሚሄደው አለ አውቃለሁ አለ። መከራን የተቀበልኩት ለዚህ ነው ያመንኩትን ስለማውቀው ምንስ ምንድነው ምታውቀው ሉዓላዊ ነው? ታዲያ ይሄ ሉዓላዊ አምላክ ሁሉንም አያስረዳችሁም። ሁሉንም ጥያቄ አይመልስም። ካልመለስክ ቡቲካ ብትሉት አይሰማሽም። ይሄን ጥያቄ ካልመለስክ አንዳንድ ሰዎች ይላሉ በቀጠሉ ጌታ ሆይ ይሄን ወረዱ ከዚህ በኋላ እንደዚህ ብዬሃለው ቻው ሞዬ እንዳትዩ ምላችሁ ስለ ሙጣችሁ ቆይ ቆይ ቆይ ቆይ ቆይ ያለ ሃሳብ የሚቀይር አምላክ አይደለም ጌታ እኛን ቢያጣ መኖር የሚችል ኋላዊ ስለዚህ በሱ እጅ ከገባችሁ በኋላ አንዳንዱ ጥያቄ አይመልስም በቃ ቆርጣቹን እውቀው አንዳንዴ ብዙ ጥያቄ በህይወታችሁ ሊኖር ይችላል። ብዙ ሰዎች ይሉኛል እኔ ጥያቄ አለኝ ሂጂ እኔም እኮ አለኝ የኔ ጥያቄ አልተመለሰም ማን ነው ሁሉም ተመልሶለት እዚህ ቁጭ ያለ ሰው ሁሉም ተመልሶላችኋል እንዴ ጥያቄ ምናምን ትያለሽ እንዴ ጥያቄ ሁሉ አይመለስም እ በሉ ሁሉንም ጥያቄ ማስመለስ አትችሉ ልክ ሁሉም ጥያቄ ይመለሳል እንደተባለ የሚባለ ሰው ማነው እንደሱ አይነት እፍርቴ የነገራችሁ? ነውር ነው። ሉዓላዊ ነው እሱ። መብቱ ነው የፈለገውን ማረግ የሚችል አምላክን። እሱ እኮ ሰርቶ የጨረሰው አለም ላይ ነው የመጣችሁት። ምንም ውስጥ እኮ አልነበረም አዳም ሁሉ ነገር ተፈጥሮ ካለቀ በኋላ መጨረሻ የተፈጠረ ፍጥረት ሰው የሚባል ቆይ ቆይ ቆይ ቅሬታ አለኝ ይሄን ሰማይ እንዴት አቆምከው ምናምን ይባላል እንዴ? የብዙ ሰው ጥያቄ ሄደት ተፈጠሩ እነዚህ ሰማዊ ምድርስ እንዴት ጸና እስቲ ንገረኝ አልነግርህም ምን ታመጣለህ እዮብ እንደዛ በጣም ነገር ሲል ከጓደኞቹ ጋራ ችግር ውስጥ ስለነበረ እያዘነገር ተናገረ ተናገረና 30ኛው ምዕራፍ በጣም ቋቆ ቆይ እስቲ ወገበ ታጠቃለሁ ምጠይቅ ነገር አለ አለው ደሞ መሬት ሲባው ሲሳብ የት ነበርክ አሉ ልክ ሲነሳ እ የት ነበርክ