Перейти к содержимому

የምንበላው እንጀራና ዳቦ ለምን በሽታ ሆነብን? - Part 1 - Carbohydrates | Tena Holistic

DR MARKOS | TENA HOLISTIC

0:00 / 0:00

የምንበላው እንጀራና ዳቦ ለምን በሽታ ሆነብን? - Part 1 - Carbohydrates | Tena Holistic

48 035 просмотров · 5 мес. назад
DR MARKOS | TENA HOLISTIC
11,2 тыс. подписчиков
48 035 просмотров · 5 мес. назад
Part 2 -    • ቺፕስና ለስላሳ መጠጦች ለጉበት ስብ (Fatty Liver) & ለልጆ...   00:00 - መግቢያ፡ ስለ ካርቦሃይድሬት በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች 00:30 - በኢትዮጵያ ኮንቴክት ካርቦሃይድሬት ምግቦች እነማን ናቸው? 01:03 - ካርቦሃይድሬት ለሰውነታችን የግድ አስፈላጊ (Essential) ነው ወይ? 01:58 - ፈጣን የሃይል ምንጭ ለሚፈልግ ሰው 02:41 - እንጀራ ካርቦሃይድሬት ነው ወይ? ጥሩና መጥፎ ካርቦሃይድሬት 03:29 - የካርቦሃይድሬት ምንጭ የሆኑ የሀገራችን እህሎች (ጤፍ፣ ስንዴ፣ ገብስ) 04:30 - ጥራጥሬዎች (አተር፣ ባቄላ፣ ምስር) የፕሮቲን እና ካርቦሃይድሬት ድብልቅ 04:57 - የስኳርና የጉበት ህመምተኞች ማወቅ ያለባቸው ወሳኝ መረጃ 05:46 - ምግቦችን ጥሩ እና መጥፎ የሚያደርጋቸው ምንድነው? (Processing Level) 06:02 - ጤፍ ለምን የተሻለ ካርቦሃይድሬት ሆነ? መጠኑስ ምን ያህል ይሁን? 07:20 - እንጀራ ላይ ሩዝ፣ በቆሎ እና ፊኖ ዱቄት ሲቀላቀል ያለው ጉዳት 08:18 - የፍርኖ ዱቄት (ፊኖ) ለምን ለጤና አይመከርም? 08:55 - ማንኛውም ሰው መጀመሪያ ማቆም ያለበት አልትራ-ፕሮሰስድ ምግቦች 10:02 - ኢንሱሊን ሬሲስታንስ (Insulin Resistance) እና ተያያዥ በሽታዎች 14:01 - ጤናማ የምግብ ሰህን አከፋፈል መመሪያ (የ 80/20 ህግ) 🔔 ቻናሌን ሰብስክራይብ ማድረግ አትዘንጉ! (Don't forget to Subscribe!) Disclaimer: The contents of this video are for informational purposes only and are not intended to be medical advice, diagnosis, or treatment, nor to replace medical care. The information presented herein is accurate and conforms to the available scientific evidence to the best of the author's knowledge as of the time of posting. Always seek the advice of your healthcare provider. #ጤና #ጤናማአመጋገብ #EthiopianHealth #NutritionScience #LifestyleModification #LowCarbDiet #HabeshaHealth #EthiopianDoctor #ParadigmShift #CholesterolMyth #HealthTipsEthiopia #ጤናማህይወት ቦርጭ ማጥፊያ, ጤና, ዶክተር ማርቆስ, ክብደት ለመቀነስ, የኢንሱሊን መጠን, ኮርቲሶል, ጭንቀት እና ጤና, አኗኗር ዘይቤ, Dr Markos, Tena Holistic, Ethiopian health tips, Amharic health education, belly fat loss Amharic, metabolic health