የወተት መመርመሪያ መያዝ አስገዳጅ ሊሆን ነው | ብሔራዊ ባንክ ክፍያውን ሊያቋርጥ ነው | 140 ሚሊዮን ዶላር ቀረበ | Gebeya Bussiness
Gebeya Media - ገበያ
0:00 / 0:00
የወተት መመርመሪያ መያዝ አስገዳጅ ሊሆን ነው | ብሔራዊ ባንክ ክፍያውን ሊያቋርጥ ነው | 140 ሚሊዮን ዶላር ቀረበ | Gebeya Bussiness
7 008 просмотров · 7 ч назад
Gebeya Media - ገበያ
666 тыс. подписчиков
7 008 просмотров · 7 ч назад
ገበያ ቢዝነስ ዜና | Gebeya Business News
በዛሬው የቢዝነስ ዜና ዝግጅታችን የኢትዮጵያ ቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ዋና ዋና መረጃዎችን እናቀርባለን።
ውሃ የቅንጦት ሳይሆን ለሰው ልጅ መስረታዊ ነገር በመኾኑ፣ በታሸገ ውሃ ላይ የመሸጫ ዋጋ ገደብ መቀመጡን።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ አቅራቢዎች ሲከፍል የነበረውን ተጨማሪ የማበረታቻ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ሊያነሳ መሆኑን።
ብሔራዊ ባንክ በሁለተኛው ሩብ ዓመት የመጀመሪያ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ በዛሬው ዕለት 140 ሚሊዮን ዶላር ማቅረቡን።
ወተት የሚሸጡ ባለሱቆች የጥራት መመርመሪያ መሳሪያ መያዝ እንደ አስገዲጅ ሁኔታ ሊቀመጥ መሆኑን።
በከተማዋ መሬትን አጥረው ያስቀመጡ አካላት በአፋጣኝ ወደ ልማት እንዲገቡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ማሳሰባቸውንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ።
Welcome to Gebeya Media – Gebeya Business News, your trusted source for Ethiopian business, investment, market updates, and economic news.
A price cap has been imposed on bottled water, noting that water is a basic necessity for human life rather than a luxury.
National Bank of Ethiopia is set to completely lift the additional incentive payment it previously paid to gold suppliers.
National Bank offered $140 million today in its first foreign exchange auction of the second quarter.
It will likely become mandatory for shopkeepers selling milk to possess quality testing equipment.
Mayor Adanech Abiebie urged individuals and entities who have fenced off land in the city to immediately enter into development, and other news updates.
👍 Like • Share • Subscribe to Gebeya Media.
#GebeyaMedia #GebeyaBusinessNews#BottledWater #PriceCap #EthiopiaEconomy #BasicNeeds #ConsumerRights #NationalBankOfEthiopia #GoldTrade #EthiopianEconomy #FinancialPolicy #EthiopianGold #NBE #ForexAuction #ForeignExchange #EthiopianBirr #EthiopiaFinance #FoodSafety #DairyQuality #PublicHealth #AddisAbaba #QualityControl #AdanechAbiebie #AddisAbaba #UrbanDevelopment #CityPlanning #EthiopiaNews