Перейти к содержимому

Apostolic Church Choir/መሄዴ ነው/Mehede new/

Iso Yisehak Ab

0:00 / 0:00

Apostolic Church Choir/መሄዴ ነው/Mehede new/

30 811 просмотров · 5 л. назад
Iso Yisehak Ab
36,4 тыс. подписчиков
30 811 просмотров · 5 л. назад
ከ ሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ድረስ በተዘጋጀው ዓመታዊ የአባቶች ጉባዔ ላይ የአዋሳ መዘምራን ያቀረቡት ድንቅ መዝሙር #Subtitle_available ግጥም/Lyrics ይዘጋጅ ሰው ሁሉ ፊቱ ይቅረብ የበጉ ሰርግ ደርሷል ልብስ ይታጠብ አንቀላፍቶም ያለ ቶሎ ይንቃ ቀኑ ቀርቧልና ኢየሱስ ሊመጣ ሰማይ ልንሄድ ነው ሰማይ ጌታ ኢየሱስን ልናይ ከእንግዲህ ርሃብ የለም ከእንግዲህ ጥማት የለም በሠማይ ሃሌሉያ /4x/ መሄዴ ነው በቃ በቃ መብረሬ ነው በቃ በቃ በቃ በቃ ችግሬን ጥዬው በቃ መሄዴ ነው ሀዘኔን ጥዬው በቃ መሄዴ ነው ሞትን አልፌው በቃ መሄዴ ነው ኢየሱስን ላየው በቃ መሄዴ ነው በቃ መሄዴ ነው