Перейти к содержимому

ፋኖ ግፋ በለው - አለነ ፀጋ (ና -ጉዱ) Alene Tsega | New Official Ethiopian Music 2018 #new #fano #music #alene

አለነ ፀጋ (ና-ጉዱ)

0:00 / 0:00

ፋኖ ግፋ በለው - አለነ ፀጋ (ና -ጉዱ) Alene Tsega | New Official Ethiopian Music 2018 #new #fano #music #alene

259 135 просмотров · 8 мес. назад
አለነ ፀጋ (ና-ጉዱ)
4,2 тыс. подписчиков
259 135 просмотров · 8 мес. назад
#ፋኖ_ግፋ_በለው #AleneTsega #na_gudu #new #ethiopianmusic #አለነፀጋ 'ፋኖ ግፋ በለው' የተሰኘው አዲስ ወኔ ቀሰቃሽ የትግል ቪዲዮ ክሊፕ ተለቋል። ውድ አማራውያን እና መላ ኢትዮጲያውያን የትግላችን ደጋፊወች ወደ ቻናሌ በመግባት እንድትመለከቱት ፣ሀሳብ አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ እየጋበዝኩ ፣ ቪዲዮ ክሊፑ ለብዙወች አንዲዳረስ ላይክ ሼር በማድረግ እንድታበረታቱኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ይህ የፋኖ አርቲስት አለነ ፀጋ (ና-ጉዱ) ኦፊሻል የዩቱዩቭ ቻናል ነው። አዳዲስ ወኔ ቀስቃሽ የትግል ስራወቸን በዚህ ቻናል የምለቅ ይሆናል። ውድ አማራውያን እና መላ ኢትዮጲያውያን ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድታበረታቱኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ስለ አብሮነታችሁ አመሰግናለሁ።