Перейти к содержимому

ለእሷ ያለው ፍቅር አሸንፎት ሲቀርባት ሰው ፊት አዋርዳ አስለቀሰችው...በመጨረሻም ግን ! Yekorea film

ኮሪያ Recap и ещё 3

0:00 / 0:00

ለእሷ ያለው ፍቅር አሸንፎት ሲቀርባት ሰው ፊት አዋርዳ አስለቀሰችው...በመጨረሻም ግን ! Yekorea film

1 017 просмотров · 3 дн. назад
ኮሪያ Recap и ещё 3
1 017 просмотров · 3 дн. назад
ለእሷ ያለው ፍቅር አሸንፎት ሲቀርባት ሰው ፊት አዋርዳ አስለቀሰችው!! korean movie recap | Melgna | Filmegna ለእሷ ያለው ፍቅር አሸንፎት ሲቀርባት ሰው ፊት አዋርዳ አስለቀሰችው!! | Ye Korea Film Recap Amharic (Korean Drama Recap) ​ለእሷ የነበረውን ጥልቅ እና እውነተኛ ፍቅር መደበቅ አቅቶት፣ ኩራቱን ጥሎ እና ልቡን ከፍቶ ሲቀርባት የደረሰበት ነገር ማንም ያላሰበው ነበር። በሰዎች ፊት ያለምንም እዝነት አዋርዳ አስለቀሰችው። ይህ አሳዛኝ እና የልብ ስብራት የፈጠረበት አጋጣሚ በሁለቱም ህይወት ላይ ትልቅ ለውጥ አመጣ… ​የኮሪያ ድራማዎች (K-Drama) ወዳጆች፣ በፍቅር፣ በልብ ስብራት፣ በውርደት እና ባልተጠበቁ ስሜታዊ ክስተቶች የተሞላውን ይህንን አስደናቂ የፊልም ትረካ ሙሉ በሙሉ በአማርኛ ተከታተሉ። ​✨ ለበለጠ አዳዲስ እና አስደሳች የፊልም ትረካዎች ቻናላችንን Subscribe ማድረጎን አይርሱ! 👍 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share በማድረግ አሁኑኑ ይደግፉን። 💬 ስለዚህ አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ ያላችሁን አስተያየት Comment ላይ ያስቀምጡልን! ​ ​Driven by his true love for her, he lowered his pride and approached her, only to be publicly humiliated and left in tears. Watch this heartbreaking Korean drama recap fully translated into Amharic. Subscribe for more daily movie recaps! ​ ​#የኮሪያፊልም #FilmRecapAmharic #YeKoreaFilm #AmharicMovieRecap #KDramaAmharic #EthiopianEntertainment #የፊልምትረካ #AmharicRecap #KoreanDramaRecap #EmotionalDrama