Перейти к содержимому

እግዚአብሔር ጭንቀታችሁን ለበለጠ ነገር እየተጠቀመበት ነው | lessons from Billy Graham | elroitube

elroitube

0:00 / 0:00

እግዚአብሔር ጭንቀታችሁን ለበለጠ ነገር እየተጠቀመበት ነው | lessons from Billy Graham | elroitube

69 936 просмотров · 1 г. назад
elroitube
69,9 тыс. подписчиков
69 936 просмотров · 1 г. назад
አምላክ ጭንቀትህን ለበለጠ ነገር እየተጠቀመበት ነው። እግዚሀብሄር ሁሉንም ነገር ለእርሱ እንድትሰጡት ነው የሚፈልገው። ሸክማችሁን ለረጅም ጊዜ ተሸክማችዋል፡፡ በደረታችሁ ላይ ያለው ያ ክብደት፣ በነፍሳችሁ ውስጥ ያለው ያ ህመም፣ ትንፋሻችሁ ውስጥ ያለው ያ ሲቃ፣ ይህ በራሳችሁ የምትቆጣጠሩት ወይም የምትፈቱት የእናንተ ብቻ ጉዳይ አይደለም። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- “የሚጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉ፡፡ እርሱ ያስብላችኋልና።”