🛑የተመረጡ የመድኃኔዓለም ዝማሬዎች ስብስብ 👉@Eliyab19
ኤልያብ ሚዲያ Eliyab Media и Eliyab Mezmur - ኤልያብ መዝሙር
0:00 / 0:00
🛑የተመረጡ የመድኃኔዓለም ዝማሬዎች ስብስብ 👉@Eliyab19
6 569 просмотров · 18 ч назад
ኤልያብ ሚዲያ Eliyab Media и Eliyab Mezmur - ኤልያብ መዝሙር
6 569 просмотров · 18 ч назад
🔔 የኤልያብ ሚዲያ ቤተሰቦች 🔔
በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን መሠረታዊ ትምህርት፣ መንፈሳዊ ዜማዎች፣መንፈሳዊ ስብከቶች፣ ታሪካዊ ትውፊቶች፣ እና ሌሎችንም እናቀርባለን። ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ተከታዮች፣ በሀገር ውስጥ እና በዳያስፖራ ያሉ ወንድማማቾች፣ እንዲሁም መንፈሳዊ እውነትን የሚፈልጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው።
አብረን እንስራ!
👉 SUBSCRIBE በማድረግ እና 🔔 በመጫን ለአዳዲስ ይዘቶች ዝግጁ ይሁኑ!
👉 ቪዲዮዎችን በማጋራት የእምነታችንን ብርሃን እናጋራ።
"ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው። (ዕብራውያን 13:8)
አምላክ ይባርካችሁ! 🙏