የትግራይ ወጣቶች ስደት እና የአፈሳው እውነታ! ልዩ ቆይታ ከኮለኔል ዶ/ር ፍሥሓ ብርሄ ጋር | Negari TV | Ethiopia
ነጋሪ ቲቪ Negari TV - Yidnekachew Kebede
0:00 / 0:00
የትግራይ ወጣቶች ስደት እና የአፈሳው እውነታ! ልዩ ቆይታ ከኮለኔል ዶ/ር ፍሥሓ ብርሄ ጋር | Negari TV | Ethiopia
5 609 просмотров · 2 месяца назад
ነጋሪ ቲቪ Negari TV - Yidnekachew Kebede
56,9 тыс. подписчиков
5 609 просмотров · 2 месяца назад
በትግራይ ክልል ያለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ የወጣቶች ስደት፣ የፍትህ እጦት እና የተስፋ መቁረጥ ጉዞ ወዴት እያመራ ነው? በትግራይ የተፈጸመው አስገዳጅ የወጣቶች አፈሳ እና የእናቶች ቁጭት መሬት ላይ ያለው እውነተኛ ገጽታ ምንድነው? በአዲስ አበባ ሰሚት መንደሮች ውስጥ በጠባብ ክፍል የታጎሩት ወጣቶች "የኑሮ እስር ቤት" ሕይወት እና በትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ባለመስማማት ክልሉ የራሱን ፈተና ለማዘጋጀት መገደዱ ምን ዓይነት የህልውና ቀውስ ያስከትላል?
የቀድሞ የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳሪክተር የነበሩት ኮለኔል ዶ/ር ፍሥሓ ብርሄ ከነጋሪ ቲቪ ጋር ያደረጉትን ይህንን እጅግ ሞጋች፣ ግልጽ እና ሰፊ ትንታኔ ሙሉውን ይከታተሉት።
Where is the current situation in Tigray heading amid youth migration, lack of justice, and desperation? What is the ground reality behind the forced conscription of youth in Tigray and the heartbreaking protests by mothers? In this exclusive episode on Negari TV, Colonel Dr. Fisseha Berhe, former Director General of the Tigray Public Health Institute, breaks down the silent crisis: the "living prisons" of migrated youth in Addis Ababa (Summit area), the draining rural economy, and the controversial decision by the Tigray Education Bureau to administer its own regional exams. Watch the full in-depth analysis.
#ትግራይ #ነጋሪቲቪ #ኮለኔልፍሥሓብርሄ #የወጣቶችስደት #የሕግበላይነት #ኢትዮጵያ #Tigray #NegariTV #ColonelFissehaBerhe #TigrayYouth #Ethiopia #EthiopianPolitics
ስለ ነጋሪ ቲቪ | About Negari TV
ነጋሪ ቲቪ (Negari TV) ታማኝ የኢትዮጵያ ዜናዎችን፣ የፖለቲካ ትንታኔዎችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በጥልቀት የሚያቀርብ ነፃ ዲጂታል ሚዲያ ነው። በጋዜጠኛ ይድነቃቸው ከበደ የሚመራው ይህ ቻናል፣ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሚዛናዊና እውነተኛ መረጃዎችን ለኢትዮጵያውያን ተደራሽ ያደርጋል።
Negari TV is a premier independent digital media platform providing reliable Ethiopian news, expert political analysis, and in-depth discussions on current affairs. Led by Yidnekachew Kebede, we are committed to responsible journalism and informed public discourse.
የምንሸፍናቸው ዋና ዋና ጉዳዮች:
✅ የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና አስተዳደር (Politics & Governance)
✅ ወቅታዊ ሀገራዊ መረጃዎች (Current Affairs)
✅ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች (Social & Economic Issues)
✅ የባለሙያ ትንታኔዎች እና ቃለ-መጠይቆች (Expert Analysis)
ቤተሰብ ይሁኑ | Stay Connected:
🔴 ሰብስክራይብ ለማድረግ (Subscribe): / @negaritv
🔵 ፌስቡክ (Facebook): / y6ju0rsnav
⚫️ ቴሌግራም (Telegram): https://t.me/+kLc0FwgHHrk3YThk
🐦 ትዊተር (X): / ykfison
ነፃ ሚዲያን ይደግፉ | Support Independent Journalism: ዝግጅቶቻችን ለብዙዎች እንዲደርሱ 👍 Like፣ 💬 Comment እና 🔁 Share በማድረግ አጋርነትዎን ያሳዩ። የእርስዎ ተሳትፎ ለሚዛናዊ ጋዜጠኝነት መጠናከር ትልቅ ድርሻ አለው!