Перейти к содержимому

ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዴት እንመስርት? | ጤናማ ግንኙነት ለመገንባት 5 ቀላል ደረጃዎች / በርግጠኝነት ጥሩ ግንኙነት ትመሰርታላችሁ

Tsinat Tizazu

0:00 / 0:00

ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዴት እንመስርት? | ጤናማ ግንኙነት ለመገንባት 5 ቀላል ደረጃዎች / በርግጠኝነት ጥሩ ግንኙነት ትመሰርታላችሁ

232 просмотра · 4 нед. назад
Tsinat Tizazu
399 подписчиков
232 просмотра · 4 нед. назад
ከሰዎች ጋር ጥሩ ግንኙነት እንዴት እንመስርት? | ጤናማ ግንኙነት ለመገንባት 5 ቀላል ደረጃዎች ጓደኛ የለኝም? ከሰዎች ጋር እንዴት መግባባት እንዳለብኝ አላውቅም? ተመሳሳይ የግንኙነት ስህተቶችን እደጋግማለሁ? ይህ ቪዲዮ ግንኙነቶቻችሁን እንድትገመግሙ፣ ጤናማ ያልሆኑትን እንድትለቁ፣ አዳዲስ ጤናማ ወዳጆችን እንድታፈሩ እና ያሉትን እንድታጠነክሩ ይመራችኋል። እስክሪብቶና ወረቀት ብቻ ያስፈልጋል! ✨ በዚህ ቪዲዮ የምታገኙት: ✔ ጥሩ ግንኙነት እድሜንና እድገትን እንዴት እንደሚጨምር (የሃርቫርድ ጥናት) ✔ ግንኙነቶቻችሁን ዘርዝሮ ጤናማና ጤናማ ያልሆኑትን መለየት ✔ ቶክሲክ ግንኙነቶችን መቁረጥና አዳዲስ ጤናማ ግንኙነቶችን መመስረት ✔ የምትወዷቸው ሰዎች ምን እንደሚወዱ በማወቅ ግንኙነትን ማጠንከር 💬 ከታች አስተያየት ይስጡ: "ለመጀመር ዝግጁ ነኝ!" ቪዲዮውን እየተቀላቀላችሁ ከሆነ። ቪዲዮው ከጠቀማችሁ ላይክ፣ ሰብስክራይብና ሼር ማድረግ አትርሱ። ለሚጠቅመው ሰው ላኩለት! How to Build Healthy Relationships | 5 Simple Steps Feeling like you have no real friends, or keep repeating the same mistakes in relationships? This video guides you to audit your relationships, let go of the unhealthy ones, build new healthy connections, and strengthen the ones you already have. All you need is a pen and paper. ✨ What You'll Learn: ✔ How good relationships increase lifespan and personal growth (Harvard study) ✔ How to list your relationships and sort healthy from unhealthy ✔ How to step back from toxic ties and build new healthy ones ✔ How to deepen bonds by learning what the people you love actually enjoy 💬 Comment below: "I'm ready to start!" if you're joining today. If this helped you, like, subscribe, and share it with someone who needs it.