የአንዷለም ጎሳ 'አያንቱ' አዲስ አልበም | Arts Music @ArtsTvWorld
Arts Tv World
0:00 / 0:00
የአንዷለም ጎሳ 'አያንቱ' አዲስ አልበም | Arts Music @ArtsTvWorld
6 721 просмотр · 1 год назад
Arts Tv World
1,87 млн подписчиков
6 721 просмотр · 1 год назад
16 ዘፈኖችን ያካተተው የድምፃዊ አንዷለም ጎሳ አዲስ አልበም። በአልበሙ ከተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች የተውጣጡ 6 የባህል ሙዚቃ ዘፈኖችን እንዲሁም ፣ 10 ተከታታይ የፈጠራ ዘፈኖችን ያካተተ ሲሆን
አልበሙም የሙዚቃ ደረጃውን ለማሟላት እና በአለም አቀፍ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ውስጥ ተወዳዳሪ ለመሆን ብዙ ሙዚቀኞችን እና ባለሙያዎችን አሳትፏል።
ከእነዚህም መካከል ኤፍሬም ብርቅነህ ፣ ሚኪ ጃኖ፣ እዮብ ባልቻ፣ አንተነ (አቡዝ) እና እንድይ ቤተ ዜማ በሙዚቃ ቅንብር ተሳትፈዋል።
እንዲሁም ማስተር፣ የተደረገው በታዋቂው የሙዚቃ ባለሙያ አባጋዝ ሾይታ ሲሆን ፤ ለ Live Instrument መሳሪያ ባለሙያዎች ፣ ሉአም ማሃሪ፣ ሮቤል ማሃሪ፣ ዛሪሁን እና ቻፒ ተሳትፈዋል። በዛሬው አርትስ ሚውዚክ ፕሮግራማችን ይህንን አልበም በተመለከት የምናስቃኛችሁ ይሆናል።
Subscribe and follow us on:
WebSite : http://www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World