Перейти к содержимому

ይህን አሰራር ማንም አላሳያችሁም! | Free AI Video Step by Step

Masrie

0:00 / 0:00

ይህን አሰራር ማንም አላሳያችሁም! | Free AI Video Step by Step

3 950 просмотров · 3 недели назад
Masrie
1,64 тыс. подписчиков
3 950 просмотров · 3 недели назад
ሰው የሚመስሉ AI Vegetable Videos እና AI Monkey Videos በስልክህ ብቻ መስራት ትፈልጋለህ? 🔥 በዚህ video ውስጥ AI tools በመጠቀም prompt ከመፃፍ ጀምሮ viral AI video generate እስከማድረግ ድረስ step by step አሳይሃለሁ። 🔗 Link; https://linktr.ee/masriechekole82 🔗 Link; https://t.me/maseditor7 Prompt:👇👇👇 1. አፕል እና አናናስ እንደሰው ልብስ አልብሰህ ቢሮ አካባቤ ላይ አድርገህ ከጀርባቸው የሚያምር ቀይ መኪና አስቀምጠህ አፕልን ረጅም ቆንጆ ሴት የሚያምር አጭር ቀሚስ ትልበስ አናናስ ደግሞ ወንድ ሆኖ ሰማያዊ ሱፍ ይልበስ 4k እና ሳቢ ከለር ተጠቀም ንግግራቸው: አፕል እራሷን ይዛ "ዛሬ እራሴን በጣም አሞኛል" አናናስ "ምነው ውዴ" አፕል "ቡና አልጠጣሁም እኮ!" አናናስ "የኔ ማር! ለምን ካፌ ወስጀ አልጋብዝሽም?" አፕል "ደስ ይለኛል ሀኒዬ" መጨረሻ ላይ " ሁለቱም እየተሳሳቁ ወደ መኪናው ይግቡ" 2. ካሮት እና ድንች እንደ ሰው ልብስ አልብሰህ እርሻ አካባቤ ላይ አድርገህ ከጀርባቸው ሳር ቤት አስቀምጠህ ካሮት ሴት የተቀዳደደ ቀሚስ ትልበስ ድንች ደግሞ ወንድ ሆኖ የተቀዳደደ ልብስ ይልበስ። ንግግራቸው: ካሮት እራሷን ይዛ "ዛሬ እራሴን በጣም አሞኛል" ድንች ኮራ ብሎ "ምን ሁነሻል?" ካሮት "ቡና አልጠጣሁም እኮ!" ድንች "እና ለምን አፍልተሽ አንጠጣም?" ካሮት "አንተም ትጠጣለህ?" ድንች "አዎ እጠጣለሁ" መጨረሻ ላይ " ሁለቱም እየተሳሳቁ ወደ ቤት ይግቡ" ከጀርባ የከብቶች ድምፅ ይኑረው። በዚህ tutorial ውስጥ፦ 📱 Free AI tools በስልክ እንዴት እንደምንጠቀም ✍️ Realistic AI video prompt እንዴት እንደምንጽፍ 🥦 Human-like Vegetable character video እንዴት እንደምንፈጥር 🐒 AI Monkey / Animal video እንዴት እንደምንሰራ 🎬 Text-to-Video & Image-to-Video workflow 🚀 Viral-looking Shorts/Reels ለYouTube, TikTok & Instagram እንዴት እንደምንgenerate እና edit እንደምናደርግ 00:00 – Intro 00:30 – Free AI Tool ማሳየት 02:00 – Prompt መፃፍ 04:00 – Vegetable AI Video 06:00 – Monkey AI Video 08:00 – Final Editing & Export ❓ አንተ ቀጣይ ምን AI Video እንድሰራ ትፈልጋለህ—Monkey, Vegetable ወይስ Human Character? 👍 Like, Subscribe እና Comment ማድረግ አትርሳ! #AIVideo #AIVideoGenerator #AI #AIContent #AIShorts #YouTubeAutomation #AIAnimation #AIAnimals #AIMonkey #AIArt #TextToVideo #ImageToVideo #ViralVideos #YouTubeShorts #TikTokAI