አልቀብረውም|Alkebrewm|Emebet Lakew (Emmy)| Ft.Aster Abebe 2019
Emebet Lakew Official
0:00 / 0:00
አልቀብረውም|Alkebrewm|Emebet Lakew (Emmy)| Ft.Aster Abebe 2019
68 260 просмотров · 1 день назад
Emebet Lakew Official
6,95 тыс. подписчиков
68 260 просмотров · 1 день назад
“ኢየሱስም ሰምቶ፦ ይህ ህመም የእግዚአብሔር ልጅ በእርሱ ይከብር ዘንድ ስለ እግዚአብሔር ክብር ነው እንጂ ለሞት አይደለም አለ።”
----
የዮሐንስ ወንጌል 11፥4
----
(የመዝሙሩ ግጥም)
ፈርቼ ታሞ ነገሬ፣
ላኩብኽ ና ቶሎ ብዬ፤
ብለኸኝ አትፍሪአለኹ፤
የኾነው ኹሉ ክብሬን ልገልጥበትነው፤
የኾነው ኹሉክብሬን ልገልጥበትነው፤
የዘገየኹት ክብሬንልገልጥበት ነው፤
የዘገየኹት ስሜንላስጠራበት ነው።
እንዲኽ ብለኸኝ እንዲህ ሰምቼ፣
ቢሞትም ይሙትታስነሳዋለኽ፤
አልቀብረውም ፈርቼ።
ተናግረኸኛልሰምቼሃለኹ፣
እንዴት ነው ሲሉኝ
እያልኹ ደኅና ነውእጠብቅሃለኹ፤
እንዴት ነው ሲሉኝ
እያልኹ በጎ ነውእጠብቅሃለኹ።
እጠብቅሃለኹእጠብቅሃለኹ፤
እጠብቅሃለኹእጠብቅሃለኹ፤
ሳልቀብረውእጠብቅሃለኹ፤
ሳልቀብረውእጠብቅሃለኹ።
ሰላም ነው፣ ሰላም ነው፣ሰላም ነው፣
ኢየሱስ ያመንኹትአንተን ነው፤
ደኅና ነው፣ ደኅና ነው፣ደኅና ነው፤
የሞተው አልሞተም፣ደኅና ነው።
እጠብቅሃለኹእጠብቅሃለኹ፤
እጠብቅሃለኹእጠብቅሃለኹ፤
ሳልቀብረውእጠብቅሃለኹ፤
ሳልቀብረውእጠብቅሃለኹ።
እህ መቃብር ድረስ እህ አንተም ሳትለፋ፤
እህ አልቃሽ ሰብስቤ እህ ሳልቆርጥ ተስፋ፤
እህ እየሸተተ እህ ጠረን ቀይሮ፤
እህ ትጠበቃለህ እህ ይኼዳል ቆሞ፤
እህ ሥጋውም ይርገፍ እህ አጥንቱም ይውጣ፤
እህ ይደሰት ምስጡ እህ አንተ እስክትመጣ።
ልቤን ቃልኽ ላይጥዬዋለኹ፣
እምነቴ አንተ እንጂመች ኹኔታው፤
ቀኑሲገፋ ቀርተሃልብዬ፤
ያልኸኝን ኹሉ ረስቼ ጥዬ።
አልቀብረውም ቸኩዬ፤
አልቀብረውም ቸኩዬ፤
እምቢ አልቀብረውምቸኩዬ፤
እምቢአልቀብረውምቸኩዬ።
ሰላም ነው፣ ሰላም ነው፣ሰላም ነው፣
ኢየሱስ ያመንኩትአንተን ነው፤
ደኅና ነው፣ ደኅና ነው፣ደኅና ነው፤
የሞተው አልሞተም፣ደህና ነው።
እጠብቅሃለኹእጠብቅሃለኹ፤
እጠብቅሃለኹእጠብቅሃለኹ፤
ሳልቀብረውእጠብቅሃለኹ፤
ሳልቀብረውእጠብቅሃለኹ፤
ሳልቀብረውእጠብቅሃለኹ፤
ሳልቀብረውእጠብቅሃለኹ።
CREDITS:
SINGER: EMEBET LAKEW (EMMY)
LYRICS & MELODY: EMEBET LAKEW (EMMY)
FEATURING: ASTER ABEBE
BACK VOCAL:
KALKIDAN NIGUSSIE
ANDINET BAYISA
BETSEGAW
MUSIC COMPOSITION: MEZMURE DAWIT
MIXING & MASTERING: ROBEL DAGNE
CIMIMATOGRAPHY: EFTAH TSEGAYE
EDITING & COLOR: EFTAH TSEGAYE
DIRECTOR: ESKINDIR TAMIRU
ART DIRECTOR: NETSANET DEGU
BEAUTY MAKEUP: ABIGIYA ERJABO
ART MAKEUP: ZINAWIT ZERGABACHEW
CAST:
YODIT ASSEFA
EYUOEL FRANCO
AKLIL GEZAHEGN
NETSANET ABERA
NATNAEL ELIAS
EPHESON ELIAS
BINIYAM MULU
ETSUBDINK TAMIRAT
GEDION ADMASSU
------
DANIEL ALEMAYEHU YOSEF DESALEGN MELAKU BIREDA LIDET ANDARGIE HANA BELACHEW METSNANAT FEYISSA -----
THUMBNAIL PHOTOGRAPHY: ABEL GASHAW
THUMBNAIL ART: BINU FILMS
#emmylakew #alkebrewm #asterabebe #protestantmezmur #halwot #alkebrewmchekuye