"ሰዎች ምን ይሉኛል" የሚለውን ፍርሃት ለማጥፋት! | ይህን እዩ
Alush | PD Coach
0:00 / 0:00
"ሰዎች ምን ይሉኛል" የሚለውን ፍርሃት ለማጥፋት! | ይህን እዩ
117 просмотров · 2 нед. назад
Alush | PD Coach
15 подписчиков
117 просмотров · 2 нед. назад
ስብሰባ ላይ ሀሳብህን ለመግለፅ ስትሞክር ድምፅህ እየተንቀጠቀጠ አስቸግሮሃል? በሰዎች ፊት ስትናገር ጭንቀት፣ ፍርሃት እና መደናገጥ ይሰማሃል?
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንደ መሪ የመናገር ጥበብን እና በራስ መተማመንን የመገንባት ስልቶችን ይዘንልህ ቀርበናል።
📌 ዋና ዋና ነጥቦች፡
ጥሩ ተናጋሪ መሆን ተሰጥኦ አይደለም፤ ልምምድ እና ስልት የሚጠይቅ ጥበብ ነው!
የመሪነት ብቃትህ የሚለካው በንግግርህ ነው!
በራስ መተማመንን መገንባት እና ተደማጭነት ለማግኘት ተግባራዊ እርምጃዎች!
ቪዲዮውን ላይክ (LIKE) በማድረግ ለሌሎች አጋራው! ህይወት ቀያሪ ትምህርቶች እንዲደርሱህ SUBSCRIBE ማድረግህን አትርሳ!
#GoodSpeaker #MotivationalAmharic #Leadership #CommunicationSkills #Ethiopia #inspiration