Перейти к содержимому

የማቴዎስ ወንጌል 12:29

Apostle barnabas tomas

0:00 / 0:00

የማቴዎስ ወንጌል 12:29

24 просмотра · 8 дн. назад
Apostle barnabas tomas
1,4 тыс. подписчиков
24 просмотра · 8 дн. назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል! "ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።" ዕብራውያን 13፥8 ለክርስቶስ ወንጌል አገልግሎት:- AC Name: Bernabas Tomas Daltet (በርናባስ ቶማስ ዳልቴት) Commercial Bank of Ethiopia (CBE) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Account Number: 1 0 0 0 2 7 9 4 8 9 4 7 4 Swift Code: CBETETAA ======= + ======= የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደ ጻፈው ምዕራፍ 3 15 ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል። 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 19 ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። 20 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ 21 እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል። ... 31 ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው። 32 ያየውንና የሰማውንም ይህን ይመሰክራል፥ ምስክሩንም የሚቀበለው የለም። 33 ምስክሩን የተቀበለ እግዚአብሔር እውነተኛ እንደ ሆነ አተመ። 34 እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና። 35 አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። 36 በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም። -------------------------------------------------------------------------------------------------- አድራሻ:- አራብሳ፤ አዲስ አበባ። ለጸሎት +251 911 864 084 | +251 922 363 291 ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ይመጣል። ጌታችን አዳኛችን ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፥ ቶሎ ና።