ለምን ደም ማፍሰስ አስፈለጋቸው?|| ወቅቱ ደርሷል -መሐፉም ታትምል || Manyazewal Eshetu Podcast EP.232|| Dr Abreham Amha
Manyazewal Eshetu
0:00 / 0:00
ለምን ደም ማፍሰስ አስፈለጋቸው?|| ወቅቱ ደርሷል -መሐፉም ታትምል || Manyazewal Eshetu Podcast EP.232|| Dr Abreham Amha
34 303 просмотра · 1 дн. назад
Manyazewal Eshetu
702 тыс. подписчиков
34 303 просмотра · 1 дн. назад
የእንተንፍስ ሾው - ኤፒሶድ 232
«የ95ቱ በመቶው ምስጢር፡ የማይታየው መንፈሳዊ ኃይልና የሙሉ ሕይወት ቁልፍ»
በዚህ ልዩ የፖድካስት ክፍል ክቡር አባታችን እና እንግዳችን ዶክተር አብርሃም አምሃ አዲሱን መጽሐፋቸውን እያበሰሩን፤ በዓለማችን ውስጥ የሚገኙትን መልካምና አሉታዊ መንፈሳዊ ኃይሎች ተፅዕኖ በጥልቅ ይዳስሳሉ።
በመካከላችን ያሉትን መጥፎ ኃይሎች በመረዳት እና ከእነሱ የሚመጣውን የኃይል መጣፋት እንዴት ማቆም እንዳለብን፣ መልካም የሆኑት መንፈሶች ደግሞ እንዴት ጉልበት እንደሚሰጡንና ሕይወታችንን እንደሚያበለጽጉ ከዶክተር አብርሃም ጋር ሰፊ ውይይት አድርገናል።
በሳይንስ እና በእምነት መካከል ያለውን ድልድይ በመዘርጋት፤ 5% የሚሆነውን ስጋዊ አብነታችንን እና 95% የሚሆነውን ጥቅም ላይ ያልዋለውን መንፈሳዊ ክፍላችንን በማስታረቅ እንዴት ሙሉ እና ምሉዕ ሕይወት መኖር እንደምንችል የሚያስረዳ አነቃቂና አዕምሮን የሚፈታተን ቆይታ ነው።
አብራችሁን ስቆዩ እናመሰግናለን! ሀሳባችሁን በኮሜንት አስቀምጡልን፣ ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ ያካፍሉ።
የዶክተር አብርሃም መጽሐፍ የamazon ሊንክ ::
👇👇👇👇👇👇
https://a.co/d/00xvW37b
የዶክተር መጽሐፍ ምረቃ ላይ ለመሳተፍ
👇👇👇👇👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FA...