ተስፋዬ ጋቢሶ - ሕዝብን አበዛህ (ዓላማ ይዞ የተሰለፈ) | Hizbin Abezah - Tesfaye Gabisso | Remix Official Audio Lyrics
ዘማሪ ባሮክ
0:00 / 0:00
ተስፋዬ ጋቢሶ - ሕዝብን አበዛህ (ዓላማ ይዞ የተሰለፈ) | Hizbin Abezah - Tesfaye Gabisso | Remix Official Audio Lyrics
702 просмотра · 1 месяц назад
ዘማሪ ባሮክ
106 подписчиков
702 просмотра · 1 месяц назад
ዓላማ ይዞ የተሰለፈ (ሕዝብን አበዛህ) | Tesfaye Gabis | Official Audio / Lyrics Video
✨ የመዝሙሩ ግጥም (Lyrics):
ዓላማ ፡ ይዞ ፡ የተሰለፈ ፡ የሚያስፈራ ፡ የአንተ ሰራዊት
ጠላትን ፡ ሁሉ ፡ እያሸነፈ ፡ በአንተ ፡ መሪነት ፡ ቀንና ፡ ሌሊት
ባሕር ፡ ተሻግሮ ፡ በምድረበዳ ፡ ጊንጡን ፡ ረጋግጦ
ጥቂቱ ፡ ሕዝብህ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ በዝቶ ፡ ርስቱን ፡ ጨበጠ ፡ ከብዙ ፡ በልጦ
ሕዝብን ፡ አበዛህ (፪x)
የአገሪቱንም ፡ ወሰን ፡ አሰፋህ
የማዳን ፡ እጅህን ፡ ለእኛ ፡ ዘረጋህ (፪x)
የሰናፍጯን ፡ ቅንጣት ፡ ቢዘራ ፡ ጌታ ፡ በምድር ፡ እንድትበዛ
ያ ፡ ጉልበተኛ ፡ መጥቶ ፡ ረገጣት ፡ እንዳትበቅል ፡ መስላው ፡ ፈዛዛ
ግን ፡ አልተሳካም ፡ አምልጣ ፡ ወጣች ፡ ሄደች ፡ አደገች
ጌታ ፡ ይመስገን ፡ ድንበሯ ፡ ሰፋ ፡ ለደካከሙት ፡ መጠለያ ፡ ሆነች
ኦ ፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌ ፡ ሃሌሉያ ፡ እያሸነፈ ፡ ዘለዓለም ፡ ነዋሪ
እንደ ፡ አምላካችን ፡ ያለ ፡ ታዳጊ ፡ ከቶ ፡ የት ፡ አለ ፡ ተወዳዳሪ
ጩኸትን ፡ ሰምቶ ፡ ምስኪን ፡ ድሆችን ፡ ዘይት ፡ የሚቀባ
በአደባባዩ ፡ በቤቱ ፡ ተክሎ ፡ የሚያለመልም ፡ እንደ ፡ ዘንባባ
🔔 Subscribe & Stay Connected:
ለበለጠ መንፈሳዊ መዝሙሮችና ይዘቶች ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! ቪዲዮውን ለሌሎችም እንዲደርስ Like, Share እና አስተያየትዎን Comment ማድረጎን አይርሱ።
#AmharicProtestantMezmur #EthiopianGospelSong #HozbinAbeza #MezmurLyrics #AmharicMezmur #ProtestantMezmur #GospelMusic #Ethiopia