Перейти к содержимому

Ethiopia | የጉልበት ህመም ምልክቶች፣ መንስኤዎች እና መፍትሄዎች - (አዲስ መረጃ) 2015 (ዶ/ር አብርሃም)

ዶክተር አብርሃም | Doctor Abraham

0:00 / 0:00

Ethiopia | የጉልበት ህመም ምልክቶች፣ መንስኤዎች እና መፍትሄዎች - (አዲስ መረጃ) 2015 (ዶ/ር አብርሃም)

71 297 просмотров · 3 года назад
ዶክተር አብርሃም | Doctor Abraham
70,3 тыс. подписчиков
71 297 просмотров · 3 года назад
የጉልበት ህመም በሽታ በኢትዮጵያ ውስጥ እና እንዲሁም በአለም ደረጃ ብዙ ሰዎችን የሚያጠቃ በሽታ ሲሆን፤ ቀላል በቤት ውስጥ ሊደረጉ በሚችሉ የጉልበት ህመም መፍትሄዎች ሊቀረፍ ይችላል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የጉልበት በሽታ ምልክቶችን እና መፍትሄዎችን በጥልቀት እንመለከታለን። ከጉልበት በሽታ ምልክቶች መካከል የጉልበት ማበጥ፣ መቅላት፣ መሞቅ እና ሌሎችንም እናያለን። ከጉልበት በሽታ መንስኤዎች መካከል የጉልበት ስብራት፣ የመገጣጠሚያ ኢንፌክሽኖች እና ሌሎችንም እናያለን። በተጨማሪም ለጉልበት ህመም በሽታ የሚያጋልጡን ነገሮችን እና መፍትሄዎችን በደንብ እንመለከታለን። እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ 👉ዶክተር አብራሃም👈 እባላለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃዎችን ያግኙ! ሌሎች የ SOCIAL MEDIA ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ! ይህ ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ላይክ እና ለወዳጅዎ ያካፍሉ። ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋልኝ አመሰግናለሁ። #ጉልበትህመም #ጉልበት #የጉልበትእብጠት በዚህ ቻናል ለተሻለ ጤና የሚረዱ ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ያገኛሉ። ስለ ጤና፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና በቤት ውስጥ የሚደረጉ መፍትሄዎችን ሳይንሳዊ በሆኑ መንገዶች ይቀርባሉ። ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደውል ምልክቱን በመጫን እና Subscribe በማድረግ ቤተሰብ መሆን ይችላሉ። ጥያቄ ካላችሁ በcomment ላይ ይጻፉልኝ። like እና share በማድረግ በቀና ልብ ለሚጠቅመው ሰው ያጋሩ። #diet​ #neuropathy​ #healthydiet​ #diabetes #hypertension #ኮሶ #የሽንትቧንቧ #ግፊት #የግፊትበሽታ​ #homemade​ #health​ #Diet​ #health​ #fitness​ #Amharic​ #Ethiopia​ #habesha​ #Addistena​ #dr​.abraham #dr​.abrahamkassahun #healthtips​ #healthy​ #weightloss​ #weightgain​ #chronicillinesses​ #life​ #motivation​ #food ​#exercise​ #gym​ #medical​ #wellness ​#eatlocal​ #exercise​ #dr​ #love​ #inspiration​ #ቅዳሜ_መዝናኛ​ #አዲስ_ድራማ​ #EthiopianEntertainment​ #Ethiopian_movie​ #ethiopian_music ​ #Ethiopian_Entertainment_video2023​ #Entertainmentvideo​ #ባህል​ #መዝናኛ​ #teater​ #hagerfkrteater​ #drabraham #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #ዶርአብርሃም #አብርሃም 👉የቴሌግራም ግሩፕ፡ https://t.me/premiumethio 👉 የቲክቶክ ቻናል፡   / premium_ethiopia   👉 የዩቱብ ቻናል (Subscribe to watch more)፡ @premiumeth የሕክምና ምክር ማስተባበያ ምንም እንኳን በሞያዬ ዶክተር ብሆንም እኔ የእርስዎ ዶክተር አይደለሁም፡፡ በዚህ YouTube Channel ውስጥ ያለው ሁሉም ይዘት እና መረጃ፣ ለመረጃ እና ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ ነው። የህክምና ምክር አይሰጥም እንዲሁም በዚህ YouTube Channel አጠቃቀም ማንኛውንም አይነት የታካሚ የደንበኛ ግንኙነት አይመሰርትም። ምንም እንኳን ትክክለኛ አጠቃላይ መረጃ ለመስጠት ጥረት ባደርግም እዚህ የቀረበው መረጃ ለማንኛውም ዓይነት የባለሙያ ምክር የሚተካ አይደለም ፣ እናም በዚህ መረጃ ላይ ብቻ መተማመን የለብዎትም። ማንኛውንም ሙያዊ ፣ ሕጋዊ ፣ ሕክምና እና ገንዘብ ነክ ወይም ግብርን የሚመለከቱ ውሳኔዎችን ከማድረግዎ በፊት ሁል ጊዜ በሚፈልጉት ሁኔታ ውስጥ ያለ ባለሞያን ያማክሩ። MEDICAL ADVICE DISCLAIMER Although I am a doctor by profession, I am not your doctor. All content and information in this YouTube Channel is for informational and educational purposes only. It does not provide medical advice and does not establish any type of patient-client relationship through the use of this YouTube Channel. Although I have endeavored to provide accurate general information, the information provided here is not a substitute for professional advice of any kind, and you should not rely solely on this information. Always consult an expert in your situation before making any professional, legal, medical, financial or tax decisions.