Перейти к содержимому

ልክ–ስህተት | የድራማ ምርቃት እና የምስጋና ፕሮግራም | Lek–Sihit Drama

Enu movies

0:00 / 0:00

ልክ–ስህተት | የድራማ ምርቃት እና የምስጋና ፕሮግራም | Lek–Sihit Drama

6 193 просмотра · 4 недели назад
Enu movies
2,21 тыс. подписчиков
6 193 просмотра · 4 недели назад
ልክ–ስህተት | የድራማ ምርቃት እና የምስጋና ፕሮግራም “ልክ–ስህተት” ድራማን ከመጀመሪያው እስከ ስኬቱ ድረስ በፍቅር፣ በትጋት እና በትብብር ለደገፋችሁን ሁሉ ምስጋና ለማቅረብ የተዘጋጀ ልዩ የምርቃት እና የምስጋና ፕሮግራም። በዚህ ፕሮግራም የድራማው ተዋናዮች፣ የፕሮዳክሽን ቡድን፣ ተጋባዥ እንግዶች እና የድራማው ደጋፊዎች በአንድ ላይ ተገናኝተው የስራውን ስኬት አክብረናል። ልዩ ምስጋና ከጅማሬ አንስቶ በረድኤቷ እና በበረከቷ ጠብቃ እና ደግፋ በሠላም ስራችንን ላስፈፀመችን ለቅድስት ኪዳነምህረት ከተወደደ ልጇ ጋር ትልቅ ምስጋና ይድረስልን ለወ/ሮ አዩማር ገ/ኪዳን እና ቤተሰቦቿ 👍 Like | 💬 Comment | 🔔 Subscribe #ልክስህተት #LekSihit #EthiopianDrama #AmharicDrama #EthiopianMovies #AmharicMovies #Drama #ENU_MOVIES