🎯 ደንበኛ ማነው? የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ምስጢር!#ደንበኛ #CustomerService #Sales #Marketing #BinyamGolden
BINYAM GOLDEN
0:00 / 0:00
🎯 ደንበኛ ማነው? የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ምስጢር!#ደንበኛ #CustomerService #Sales #Marketing #BinyamGolden
751 просмотр · 3 мес. назад
BINYAM GOLDEN
45,7 тыс. подписчиков
751 просмотр · 3 мес. назад
ደንበኛ ማነው? የላቀ የደንበኛ አገልግሎት ምስጢር!
ደንበኛ የማንኛውም ንግድ ልብ ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ደንበኛ ማለት ምን እንደሆነ፣ ደንበኞችን በሙያዊ መንገድ እንዴት ማስተናገድ እንደሚገባ፣ የደንበኛ እርካታን እና ታማኝነትን እንዴት መገንባት እንደሚቻል በተግባራዊ ምሳሌዎች እንማራለን።
ይህ ቪዲዮ ለሽያጭ ባለሙያዎች፣ ለማርኬቲንግ ባለሙያዎች፣ ለንግድ ባለቤቶች፣ ለሥራ ፈላጊዎች እና የደንበኛ አገልግሎትን ማሻሻል ለሚፈልጉ ሁሉ ጠቃሚ ነው።
🔔 ቪዲዮውን ከወደዱት Like, Share, Comment ያድርጉ፤ ተጨማሪ የንግድ፣ የሽያጭ፣ የማርኬቲንግ እና የግል እድገት ትምህርቶችን ለማግኘት Subscribe ማድረግን አይርሱ።
📲 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/goldensuccesscoach
#ደንበኛ #CustomerService #Sales #Marketing #CoachBinyamGolden