አል-ደርሱሥ-ሣኒ ዓሸር (አሽ-ሸዳህ) | الدرس الثاني عشر: الشدة | Quran Reading Lesson 12: Ash-Shaddah
ኑረል-ሁዳ ቲዩብ قنات نور الهدى
0:00 / 0:00
አል-ደርሱሥ-ሣኒ ዓሸር (አሽ-ሸዳህ) | الدرس الثاني عشر: الشدة | Quran Reading Lesson 12: Ash-Shaddah
1 267 просмотров · 3 недели назад
ኑረል-ሁዳ ቲዩብ قنات نور الهدى
1,64 тыс. подписчиков
1 267 просмотров · 3 недели назад
እንኳን ወደ ኑር አል-ሁዳ ቲዩብ በደህና መጡ! በዚህ ቪዲዮ የቁርኣን አነባበብ ትምህርት አል-ደርሱሥ-ሣኒ ዓሸር (አሽ-ሸዳህ - الشدة) በዝርዝር እና በግልጽ አነባበብ ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
የቃላቱን ድግግሞሽ እና ትክክለኛ የቃላት አወጣጥ (መክረጅ) በቀላሉ ለመልመድ ይረዳዎታል።
ለጀማሪዎች እና አነባበባቸውን ማስተካከል ለሚፈልጉ ሁሉ የተመቸ ነው። ለበለጠ የቁርኣንና የትጅዊድ ትምህርቶች ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ!
ለቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ! 🌟 የቻናላችንን እድገት ለመደገፍ እና ልዩ ጥቅማጥቅሞችን ለማግኘት አሁን የቻናላችን የአባልነት (Membership / Join) አጋር መሆን ይችላሉ!
አባል በመሆንዎ የሚያገኙአቸው ጥቅሞች፦
ልዩ የባጅ (Badges) እና የኢሞጂ (Emojis) አጠቃቀም
በኮመንት እና በላይቭ ቻት ቅድሚያ የማግኘት ዕድል
ልዩ ይዘቶችንና ተጨማሪ የትምህርት ጥቆማዎችን የማግኘት ዕድል
በቀላሉ "JOIN" የሚለውን ቁልፍ ተጭነው ይቀላቀሉን! ድጋፍዎ ለቻናላችን ትልቅ ጥንካሬ ነው።
مرحبًا بكم في قناة نور الهدى! في هذا الفيديو نقدم لكم شرحًا مبسطًا ومفصلاً لـ الدرس الثاني عشر: الشدة من دروس تعليم قراءة القرآن الكريم.
نطق واضح ومكرر للتيسير على المبتدئين وضبط أحكام التجويد واللفظ الصحيح.
مناسب لجميع المستويات الراغبة في تحسين تلاوة القرآن الكريم. لا تنسوا الاشتراك في القناة وتفعيل زر الجرس ليصلكم كل جديد من دروس القرآن والتجويد.
Welcome to Noor Al-Huda Tube! In this video, we present a clear and comprehensive guide to Lesson 12: Ash-Shaddah (الشدة) for learning how to read the Holy Quran accurately.
Features clear pronunciation and repetitions to help beginners master proper Tajweed and articulation.
Ideal for students of all ages looking to perfect their Quran recitation skills. Don't forget to Subscribe to our channel and turn on the notification bell for more structured Quran lessons!
#learnquran #qaidanuraniya #ቁርኣን #tajweed #education #islamiceducation #quranforbeginners #quranteacher #qaidanooraniah