Перейти к содержимому

ጤነኛ የሆነውን ልጄን የልብ ችግር አለበት፤ ባትሪ ተገጥሞለት ነው የሚኖረው በማለት ሚዲያ ላይ ቀርባ ገንዘብ እየሰበሰበችበት ነው❗️#youtubevideo

Kistet Media

0:00 / 0:00

ጤነኛ የሆነውን ልጄን የልብ ችግር አለበት፤ ባትሪ ተገጥሞለት ነው የሚኖረው በማለት ሚዲያ ላይ ቀርባ ገንዘብ እየሰበሰበችበት ነው❗️#youtubevideo

878 просмотров · 2 дня назад
Kistet Media
319 подписчиков
878 просмотров · 2 дня назад
አንድ አባት ባለቤቱ ጤነኛ ልጃቸውን የልብ ህመምተኛ እና የባትሪ እርዳታ የሚያስፈልገው በማለት በፖድካስት ላይ እርዳታ መጠየቋን ከሰሳት። አባቱ ልጁ እንደተባለው አልሞተም ለማሳየት ልጁን ይዞ በመቅረብ ገልጿል። ጉዳዩ በማህበራዊ ሚዲያ ውይይት እያስነሳ ይገኛል። A father has accused his wife of allegedly seeking public donations by claiming that their child had a serious heart condition and needed a medical device. He says the child is alive and healthy, and appeared publicly with the child to dispute the claims. The allegations have sparked discussion on social media. #ኢትዮጵያ #Ethiopia #BreakingNews #ዜና #ፖድካስት #Podcast #Child #Donation #NewsUpdate #SocialMedia