አለን እየደከምን
ከዶ ጎደሬዋ
0:00 / 0:00
አለን እየደከምን
486 просмотров · Трансляция закончилась 2 недели назад
ከዶ ጎደሬዋ
323 подписчика
486 просмотров · Трансляция закончилась 2 недели назад
ሰሰላም ፋሚሌ! እንኳን ወደ "ከዶ ጎንዴሌዋ" የዩቲዩብ ቻናል በሰላም ደህና መጣችሁ! 🎬✨
እጅግ አድርጌ እወዳችኋለሁ! ❤️
"እየደከምንበት... ተስፋችንን በፍጣሪያችን አምነን!" 🙏💡🔥
በሕይወት መንገድ ላይ ውጤት የሚገኘው በጥረታችን ነው፤ ስኬታችንን ደግሞ በፈጣሪያችን ላይ ሙሉ ተስፋ ጥለን እንጠብቃለን! ይህ ቻናል በትጋት መስራትን፣ እምነትን፣ ተስፋን እንዲሁም አዝናኝና አስተማሪ ነገሮችን ይዞላችሁ የሚቀርብበት የሁላችንም ቤተሰብ ነው።
በቻናላችን የምታገኙት፦
💡 ጥረትን፣ እምነትን እና ተስፋን የሚያበራቱ አስተማሪ ይዘቶች
🎥 አዝናኝ፣ ቁምነገር አዘል እና ሞቅ ያሉ ቪዲዮዎች
🌟 አዳዲስ መረጃዎች እና ከእናንተ ጋር የምናደርጋቸው የቆይታ ጊዜያት
🔴 የቤተሰባችን አካል ለመሆን አሁኑኑ SUBSCRIBE ያድርጉ!
የደወል ምልክቷንም በመጫን አዳዲስ አስተማሪ እና አዝናኝ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ያድርጉ።