Перейти к содержимому

እንዳንቱ ﷺ የህብረት ነሺዳ ከግጥም ጋር | Endantu with Lyrics - Mezamir መዛሚር

ABDU ABERA

0:00 / 0:00

እንዳንቱ ﷺ የህብረት ነሺዳ ከግጥም ጋር | Endantu with Lyrics - Mezamir መዛሚር

147 647 просмотров · 4 года назад
ABDU ABERA
118 тыс. подписчиков
147 647 просмотров · 4 года назад
#endantu #mezamir #neshida #abduselam #husnisultan #asmamawahmed #amharicnasheed #ethiopianneshida #neshida #newneshida #ethiopia #minber #merkuz #salawat #madh #neshida የእንዳንቱ ግጥም ሀሰን አራጋው ና ፉአድ ሙና (መነሻ) የእርስዎ አይነት መልካም በአይኔም አላለፈ፣ ከእንስት መሀፀን አንቱን መሳይ ቆንጆ ከቶ አልተፀነሰ፣ ተፈጥረዋል ጠርተው ከነውሩ በሙላ፣ እንዳሹት ይመስላል፣ ፍጥርጥርዎ ሁላ። --------------- ------------------ ፍቅር መናገሻው ሙሀባ ነው ዘውዱ፣ የአብደላ ልጅ አንዱ ሰዒድ ሙሀመዱ፣ ልዕለ ሃያል ጌታ አምላኬና አምላኩ፣ መሀባ የቸረው ከሊቅ እስከ ደቂቅ በፍጡራን ልኩ። ምግባር አሸክሞ ቢልከው ሶመዱ፣ መሀባው ተረፈ ለጭፍኑ ጠላት እንኳን ለዘመዱ። ወዳጁን ያበዛው ተወዳጅ አድርጎ፣ ሚዕራጅ ያዘለቀው ሰማይ መንገድ ጠርጎ፣ አርሽን ያስረገጠው በዝቶ ሙሀባው፣ የመላዒካ አለቃ ነው ባልደረባው። --------------- ------------------ የእርስዎ አይነት መልካም በአይኔም አላለፈ፣ ከእንስት መሀፀን አንቱን መሳይ ቆንጆ ከቶ አልተፀነሰ፣ ተፈጥረዋል ጠርተው ከነውሩ በሙላ፣ እንዳሹት ይመስላል፣ ፍጥርጥርዎ ሁላ። ያሀቢቢ ያጦቢቢ ያሀቢቡ ያጦቢቢ አህመድ ያ ሀቢቢ ስላምአለይክ አህመድ ያ ጦቢቡ ስላም አለይክ ክብርት አሚናቴ የእናቶች አይነታ፣ ማህጠኗ ጉድ ይዞ የአለሙን ሽታ። እንቁ የያዘ ሆዷ ሽሽጉን አሳየ፣ በመካ ሰማይ ስር ጨረቃ እየታየ፣ ጨረቃ ነው ደንቡ ጀማሉን ገለጠ፣ ፀሀይም ማዕረጉ ሁሉን የበለጠ። ፈነጠቁ አሉ የሰው ሁሉ ዋና የጌታ ወዳጁ፣ እንክት እንክሽ አለ የክህደት ደጁ፣ ተወለዱ አሉ እዝነትና ፍቅር በገፍ ተሸክመው፣ ፍጥረተ አለሙን ሁቡ እያከመው። ዘንበል ዘንበል ይላል ያሽቃል በግርዶ፣ እንደ ዘይነል አለም መልካሙን ሰው ወዶ፣ ቤቱ የተሰራው ጦይባ ወዳ ማዶ፣ ነቢ ያንቱ መንገድ እንኳን በውሀና ቢታጠር በዘንዶ፣ ወዳጅሁ ይመጣል ያንኑ ተራምዶ። ----------------- ----------------- የእርስዎ አይነት መልካም በአይኔም አላለፈ፣ ከእንስት መሀፀን አንቱን መሳይ ቆንጆ ከቶ አልተፀነሰ፣ ተፈጥረዋል ጠርተው ከነውሩ በሙላ፣ እንዳሹት ይመስላል፣ ፍጥርጥርዎ ሁላ። ያሀቢቢ ያጦቢቢ ያሀቢቡ ያጦቢቢ አህመድ ያ ሀቢቢ ስላምአለይክ አህመድ ያ ጦቢቡ ስላም አለይክ ጉድ ተንዠረገገ የሙሀባ ፍሬ፣ ሞቴ ጣዕም አለው ከአፈር ብደባለቅ ሙስጠፋን አፍቅሬ። ስሙ ጣዕም አለው ከማር ከወላላ፣ የያዝኩት ዘለበት ቋጠሮው ሳይላላ፣ ምን ትርፍ ላመጣ ከሸፍአዬ ውጭ እወዳለሁ ሌላ። ----------------- -------------------- የእርስዎ አይነት መልካም በአይኔም አላለፈ፣ ከእንስት መሀፀን አንቱን መሳይ ቆንጆ ከቶ አልተፀነሰ፣ ተፈጥረዋል ጠርተው ከነውሩ በሙላ፣ እንዳሹት ይመስላል፣ ፍጥርጥርዎ ሁላ። ያሀቢቢ ያጦቢቢ ያሀቢቡ ያጦቢቢ አህመድ ያ ሀቢቢ ስላምአለይክ አህመድ ያ ጦቢቢ ስላም አለይክ የእንዳንቱ የህብረት ነሺዳ ግጥም በገጣሚ ሀሰን አራጋው ና ፉአድ ሙና (መነሻ) የእርስዎ አይነት መልካም በአይኔም አላለፈ፣ ከእንስት መሀፀን አንቱን መሳይ ቆንጆ ከቶ አልተፀነሰ፣ ተፈጥረዋል ጠርተው ከነውሩ በሙላ፣ እንዳሹት ይመስላል፣ ፍጥርጥርዎ ሁላ። --------------- ------------------ ፍቅር መናገሻው ሙሀባ ነው ዘውዱ፣ የአብደላ ልጅ አንዱ ሰዒድ ሙሀመዱ፣ ልዕለ ሃያል ጌታ አምላኬና አምላኩ፣ መሀባ የቸረው ከሊቅ እስከ ደቂቅ በፍጡራን ልኩ። ምግባር አሸክሞ ቢልከው ሶመዱ፣ መሀባው ተረፈ ለጭፍኑ ጠላት እንኳን ለዘመዱ። ወዳጁን ያበዛው ተወዳጅ አድርጎ፣ ሚዕራጅ ያዘለቀው ሰማይ መንገድ ጠርጎ፣ አርሽን ያስረገጠው በዝቶ ሙሀባው፣ የመላዒካ አለቃ ነው ባልደረባው። --------------- ------------------ የእርስዎ አይነት መልካም በአይኔም አላለፈ፣ ከእንስት መሀፀን አንቱን መሳይ ቆንጆ ከቶ አልተፀነሰ፣ ተፈጥረዋል ጠርተው ከነውሩ በሙላ፣ እንዳሹት ይመስላል፣ ፍጥርጥርዎ ሁላ። ያሀቢቢ ያጦቢቢ ያሀቢቡ ያጦቢቢ አህመድ ያ ሀቢቢ ስላምአለይክ አህመድ ያ ጦቢቡ ስላም አለይክ ክብርት አሚናቴ የእናቶች አይነታ፣ ማህጠኗ ጉድ ይዞ የአለሙን ሽታ። እንቁ የያዘ ሆዷ ሽሽጉን አሳየ፣ በመካ ሰማይ ስር ጨረቃ እየታየ፣ ጨረቃ ነው ደንቡ ጀማሉን ገለጠ፣ ፀሀይም ማዕረጉ ሁሉን የበለጠ። ፈነጠቁ አሉ የሰው ሁሉ ዋና የጌታ ወዳጁ፣ እንክት እንክሽ አለ የክህደት ደጁ፣ ተወለዱ አሉ እዝነትና ፍቅር በገፍ ተሸክመው፣ ፍጥረተ አለሙን ሁቡ እያከመው። ዘንበል ዘንበል ይላል ያሽቃል በግርዶ፣ እንደ ዘይነል አለም መልካሙን ሰው ወዶ፣ ቤቱ የተሰራው ጦይባ ወዳ ማዶ፣ ነቢ ያንቱ መንገድ እንኳን በውሀና ቢታጠር በዘንዶ፣ ወዳጅሁ ይመጣል ያንኑ ተራምዶ። ----------------- ----------------- የእርስዎ አይነት መልካም በአይኔም አላለፈ፣ ከእንስት መሀፀን አንቱን መሳይ ቆንጆ ከቶ አልተፀነሰ፣ ተፈጥረዋል ጠርተው ከነውሩ በሙላ፣ እንዳሹት ይመስላል፣ ፍጥርጥርዎ ሁላ። ያሀቢቢ ያጦቢቢ ያሀቢቡ ያጦቢቢ አህመድ ያ ሀቢቢ ስላምአለይክ አህመድ ያ ጦቢቡ ስላም አለይክ ጉድ ተንዠረገገ የሙሀባ ፍሬ፣ ሞቴ ጣዕም አለው ከአፈር ብደባለቅ ሙስጠፋን አፍቅሬ። ስሙ ጣዕም አለው ከማር ከወላላ፣ የያዝኩት ዘለበት ቋጠሮው ሳይላላ፣ ምን ትርፍ ላመጣ ከሸፍአዬ ውጭ እወዳለሁ ሌላ። ----------------- -------------------- የእርስዎ አይነት መልካም በአይኔም አላለፈ፣ ከእንስት መሀፀን አንቱን መሳይ ቆንጆ ከቶ አልተፀነሰ፣ ተፈጥረዋል ጠርተው ከነውሩ በሙላ፣ እንዳሹት ይመስላል፣ ፍጥርጥርዎ ሁላ። ያሀቢቢ ያጦቢቢ ያሀቢቡ ያጦቢቢ አህመድ ያ ሀቢቢ ስላምአለይክ አህመድ ያ ጦቢቢ ስላም አለይክ