ለሚረግፍ እና እድገቱ ለቆመ ፀጉር ፍፁም መፍትሔ! | የክሊዮፓትራ የፀጉር ሚስጥር
Dr Selam
0:00 / 0:00
ለሚረግፍ እና እድገቱ ለቆመ ፀጉር ፍፁም መፍትሔ! | የክሊዮፓትራ የፀጉር ሚስጥር
5 228 просмотров · 2 нед. назад
Dr Selam
80 подписчиков
5 228 просмотров · 2 нед. назад
በዚህ ቪዲዮ ላይ የተፈጨውንም ሆነ ያልተፈጨውን አብሽ (Fenugreek) ተጠቅመን በቤት ውስጥ እንዴት ፍጹም የሆነ የጸጉር ማስክ (Hair Mask) ማዘጋጀት እንደንዳለብን ደረጃ በደረጃ አሳይቻችኋለሁ። ለ12 ሰዓታት የማዘፍዘፍ ሂደቱን፣ አሰራሩን፣ የጭንቅላት ማሳጅ አቀባብ ስልቱን፣ እንዲሁም የአብሽን ሽታ በሎሚ ውሃ ሙሉ በሙሉ የምናጠፋበትን ልዩ ምስጢር በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በሰፊው ታገኛላችሁ።