Перейти к содержимому

ሠላምን የሚሠጥ ህሊናን የሚያረጋጋ ድንቅ ፀሎት

ማር ሚዲያ Mar media

0:00 / 0:00

ሠላምን የሚሠጥ ህሊናን የሚያረጋጋ ድንቅ ፀሎት

27 просмотров · 1 месяц назад
ማር ሚዲያ Mar media
633 подписчика
27 просмотров · 1 месяц назад
እንኳን ወደ ማር ሚዲያ (Mar Media) በደህና መጡ! ​ማር ሚዲያ መንፈሳዊ አስተምህሮዎችን፣ ህሊናን የሚያረጋጉ የጸሎት እና የመዝሙር ጊዜያትን፣ እንዲሁም መንፈስን የሚያድሱ እውነተኛ እውቀቶችን ይዞሎት የሚቀርብ ዲጂታል ሚዲያ ነው። ​በቻናላችን፡- ​ህሊናን የሚያረጋጉ የጸሎት እና የትምህርት ቪዲዮዎች ​መንፈሳዊ መዝሙራት እና ታሪኮች ​ለህይወትዎ እውነተኛ ሰላምና እረፍት የሚሰጡ መልእክቶች ይቀርባሉ። ​ቪዲዮዎቻችን በፍጥነት እንዲደርስዎ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ! ​በዚህ ቪዲዮ ህሊናን የሚያረጋጋ፣ መንፈስን የሚያድስ እና ሰላምን የሚሰጥ ድንቅ የጸሎት እና የመንፈሳዊ ትምህርት ጊዜ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ​ቪዲዮውን በመመልከት መንፈሳዊ እረፍት ያግኙ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ Like፣ Share በማድረግ አብረውን ይሁኑ! ​ለበለጠ መረጃ እና አዳዲስ ቪዲዮዎች ቻናላችንን Subscribe ማድረግ እንዳይረሱ። #MarMedia #ማርሚዲያ #OrthodoxTewahedo #የኦርቶዶክስጸሎት