ስትራቴጂያችሁ ይሠራል ወይስ አይሠራም?
FXF Community
0:00 / 0:00
ስትራቴጂያችሁ ይሠራል ወይስ አይሠራም?
2 371 просмотр · 4 дня назад
FXF Community
1,28 тыс. подписчиков
2 371 просмотр · 4 дня назад
ስትራቴጂያችን በትሬዲንግ ላይ በእውነት ይሠራል? ወይስ በChart ላይ ብቻ ጥሩ ይመስላል?
በዚህ ክፍል ስለ Forex Trading Strategies፣ Backtesting፣ የMarket Conditions ለውጥ፣ እና አንድ Strategy በእውነተኛ market ላይ ለመጠቀም ምን እንደሚያስፈልግ በግልፅ እንወያያለን።
አንድ Strategy እንዴት ነው በእውነት የሚፈተነው?
Win Rate ብቻ በቂ ነው?
Strategy አይሠራም ወይስ Traderው በትክክል አይተገብረውም?
እነዚህን እና ሌሎችንም በዚህ ክፍል እንመለከታለን።