በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!ሽርክና አደጋው
በሀቅ ላይ እንፅና
0:00 / 0:00
በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው!ሽርክና አደጋው
391 просмотр · 3 г. назад
በሀቅ ላይ እንፅና
128 подписчиков
391 просмотр · 3 г. назад
በሙሐደራው፦ የቀብር አምልኮ በቃጥባሬ
➪ የቃጥባሬ ሸይኾች ፍጡር ናቸው አይመለኩም።
➩ ታጥበው ተከፍነው ተሰግዶባቸው የተቀበሩ ፍጡር ናቸው።
➪ የሸይኾቹ ቀብር እንደ ካዕባ ተገንብቶበት የካዕባ ልብስ ለብሶ ጠዋፍ ይደረግበታል።
➩ ስለት ይሳሉበታል።
➪ ሰዎች ችጋራቸውን በእንብርክካቸው ሄደው ለቀብር ይነግራሉ መፍትሄ ይጠብቃሉ።
➩ እነዚህ ተግባሮች ኩፍር ናቸው ተውበት ያስፈልጋቸዋል።