📍ይህንን ሳትሰሙ ወደ ቅዱስ ቁርባን እንዳትቁርቡ❗️ሚስጥረ ቁርባን ከመጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ @ባሕረ_ጥበባት_ቴቪ
ባሕረ ጥበባት ቴቪ Bahire Tibebat Tv
0:00 / 0:00
📍ይህንን ሳትሰሙ ወደ ቅዱስ ቁርባን እንዳትቁርቡ❗️ሚስጥረ ቁርባን ከመጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ @ባሕረ_ጥበባት_ቴቪ
510 просмотров · 1 мес. назад
ባሕረ ጥበባት ቴቪ Bahire Tibebat Tv
18,9 тыс. подписчиков
510 просмотров · 1 мес. назад
ባሕረ_ጥበባት_ቴቪ
የወንጌል ጉባኤና የበጎ አድራጎት ማኅበር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት በሜሪላንድ ግዛት የጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያንና የምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ሚዲያ
ስልክ ቁጥር 0923001199 አዲስ አበባ
2404810192 አሜሪካን (በቴሌግራምና በዋት ስ አፕ ሊደውሉ ይችላሉ)
Email admin@kidstarsema.org
www.kidstarsema.org (http://www.kidstarsema.org/)
2239 Backman Valley Rd,
Manchester MD 21102
ባሕረ ጥበባት ቴቪ እና አለም አቀፍ የወንጌል አገልግሎት
ባሕረ ጥበባት ቴቪ በአሜሪካን ሀገር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው ሀገረ ስብከት የጽርሐ ጽዮን መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያንና የምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም በባለቤትነት የሚመራውና በአሜሪካን ሀገር ያለውን የቤተ ክርስቲያኑና የገዳሙን እንቅስቃሴ እንዲሁም በሀገር ቤትና በውጭ ሀገር ያለውን መንፈሳዊና ማህበራዊ ሕይወት የሚዳስስ መንፈሳዊ ዝግጅት የሚያቀርብበት ሚዲያ ነው።