አረብኛ መናገር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ማወቅ ያለበት 7 ወሳኝ ግሶች! (በአረፍተ ነገር)
Mezeda Tube መዚዳ
0:00 / 0:00
አረብኛ መናገር ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው ማወቅ ያለበት 7 ወሳኝ ግሶች! (በአረፍተ ነገር)
2 901 просмотр · 2 нед. назад
Mezeda Tube መዚዳ
607 подписчиков
2 901 просмотр · 2 нед. назад
ከአረቦች ጋር በቀላሉ ለመግባባት የሚረዱ 7 መሠረታዊ ግሶች (ለጀማሪዎች)
ሰላም ቤተሰቦች! እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በማንኛውም የሥራ ቦታም ሆነ በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ በብዛት የምንጠቀምባቸውን 7 ወሳኝ የአረብኛ ግሶችን (የመውሰድ፣ የመሄድ፣ የመብላት፣ የማየት፣ የመናገር፣ የመጀመር እና የመውደድ ግሶችን) በሐረግ እና በአረፍተ ነገር ገጣጥመን በቀላሉ እንማራለን።
ብዙዎቻችን የአረብኛ ቃላትን በተናጠል እናውቃለን፣ ነገር ግን አረቦች ሲያወሩ ወይም ቃላቱን አገጣጥሞ መናገር ላይ እንቸገራለን። ይህ ቪዲዮ ያንን ችግር ሙሉ በሙሉ ይፈታላችኋል።
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ላይክ (Like) ማድረጉን እና ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) ማድረጉን እንዳትረሱ። ያልገባችሁ ነገር ካለ ወይም ሌላ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉት ርዕስ ካለ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ፣ በደስታ እመልሳለሁ።
ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን በየሳምንቱ የሚለቀቁ ጠቃሚ የአረብኛ ትምህርቶችን ይከታተሉ!
መልካም ትምህርት! በጣም እወዳችኋለሁ!#አረብኛ_በአማርኛ_ትርጉም #አረብኛቋንቋለመማር #አረብኛትምህርት #አረብኛግሶች #አረብኛመናገር #የአረብኛቋንቋ #ሳውዲ #ዱባይ #ቤሩት #ጀማሪዎች #አረብሀገር #Arabic #LearnArabic #ArabicLanguage #SpeakArabic #ArabicLessons #YouTube #viralvideo