Перейти к содержимому

​የይቅርታና የመልካምነት ምስጢር - ውብ የሐረሪ ደርስ በኡስታዝ ባሕር ዓሊ | Mawlid Dars new 2026

Emu_LYRICS

0:00 / 0:00

​የይቅርታና የመልካምነት ምስጢር - ውብ የሐረሪ ደርስ በኡስታዝ ባሕር ዓሊ | Mawlid Dars new 2026

386 просмотров · 13 дней назад
Emu_LYRICS
943 подписчика
386 просмотров · 13 дней назад
​[የይቅርታና የመልካምነት ምስጢር - ውብ የሐረሪ ደርስ በኡስታዝ ባሕር ዓሊ] ​ቢስሚልላሂር ራሕማኒር ራሒም ​በውዱና በተወደደው ኡስታዛችን ኡስታዝ ባሕር ዓሊ በመውሊድ ቤት የተሰጠ እጅግ ማራኪ እና ልብ የሚነካ ደርስ በሐረሪ ቋንቋ። ​የደርሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 🔹 ለሰዎች መልካም መሆን፦ ሰዎች እኛን እንዲቀርቡንና እንዲወዱን እንደምንፈልገው ሁሉ እኛም ሰዎችን በበጎና በመልካም አቀራረብ ልንቀርባቸው እንደሚገባ። 🔹 የይቅርታ ታላቅነት፦ እኛ ተበድለን ይቅርታ ሲደረግልን እንደምንደሰተው ሁሉ፡ ሰዎች ሲበድሉንም አላህ (ሱ.ወ) ብለን ይቅር የማለት አስፈላጊነት። 🔹 በጎ አስተሳሰብ (ሁስኑዝ-ዘን)፦ የሰዎችን እያንዳንዱን እንቅስቃሴና ድርጊት በበጎና በመልካም ጎኑ መውሰድ እንደሚገባ። ​✨ ቪዲዮውን በመመልከት፣ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ለሌሎችም አዳርሱ! ​#UstazBaherAli #HarariDawa #HarariLanguage #MawlidDars #በሀረሪ_ቋንቋ #እስልምና #ደርስ #ኢስላማዊ_ትምህርት