ከ 35 ዓመት በላይ መውለድ ላልቻሉ የመካንነት ምርመራ እና መፍትሄው!ክፍል ሁለት@shegerinfoplus Ethiopia|Meseret Bezu
Sheger info plus
0:00 / 0:00
ከ 35 ዓመት በላይ መውለድ ላልቻሉ የመካንነት ምርመራ እና መፍትሄው!ክፍል ሁለት@shegerinfoplus Ethiopia|Meseret Bezu
47 322 просмотра · 11 мес. назад
Sheger info plus
16,3 тыс. подписчиков
47 322 просмотра · 11 мес. назад
ከመካንነት ጋር እንዲሁም ከማህፅን አና ፅንስ ጋር በተያያዘ ማማከር ከፈለጉ ከታች ያለውን ቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ https://t.me/DrMintesnot ,የበለጠ መረጃ ለማግኘት በ0943209586 ላይ ይደውሉ::
ልጅ መውለድ ካለመቻል እና ከመዘግየት ጋር ተያይዞ የተለያዩ የመካንነት ህክምናዎች በሀገራችን እየተሰጡ ነው ፡፡ በዚህ ቪዲዮ ልጅ መውለድ ያቃታቸው ጥንዶች በ IVF ልጅ መታቀፍ እንዲችሉ ማድረግ እንዲሁም በሀገራችን ገና በህግ ስላልፀደቀው የዘር ፍሬ ልገሳ ህክምና ልጅ የማግኘት ሂደትን እንዲሁም የማህፀን ንቅለ ተከላ (Uterus transplantation)፣ የማህፀን ንቅለ ተከላ በመባልም የሚታወቀው፣ ፍፁም የማህፀን መካን ለሆኑ ሴቶች ተስፋ የሚሰጥ አዲስ የቀዶ ጥገና አሰራር ነው፡፡ ። ይህ እጅግ አስደናቂ የሆነ የህክምና ጣልቃገብነት ጤናማ ማህፀኗን በህይወት ካለ ሰው ወይም ከሟች ለጋሽ ወደ ተቀባይ በመትከል፣ እርግዝናዋን እንድትፀንስ እና እንድትሸከም ማድረግን ያካትታል በ እነዚህ ጉዳዮች ዙሪያ .ከ ኒው ሊፍ የመካንነት ህክምና ማዕከል እስፔሻሊስት ዶ/ር ምንተስኖት መ/ስላሴ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ እንድትከታተሉ በ አክብሮት እንጠይቃለን ፡፡ ሸገር ኢነፎ ፕላስን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
#Ethiopia #Shegerinfo+ #Shegerinfo