እሹሩሩ || ሀይማኖት ግርማ ESHURURU Haimanot Girma የሙዚቃ ግጥም LYRICS
Click Ethiopia
0:00 / 0:00
እሹሩሩ || ሀይማኖት ግርማ ESHURURU Haimanot Girma የሙዚቃ ግጥም LYRICS
99 161 просмотр · 4 года назад
Click Ethiopia
100 тыс. подписчиков
99 161 просмотр · 4 года назад
Haimanot Girma Eshururu Amharic music lyrics ሀይማኖት ግርማ እሹሩሩ የሙዚቃ ግጥም
#90smusic #nahom_records #seifu_on_ebs
#hope_entertainment #minew_shewa
#amharic_music #90smusic #የሙዚቃ_ግጥም
#ebs #እሹሩሩ #haimanot #new_ethiopian_music_2022 #amharic
#ሀይማኖት_ግርማ #እሽሩሩ_ማለቴ
ውሸታሙ አፍህ በማር ተቀብቶ
እወድሻለሁ ስላልክ ልቤ ተመክቶ
ለእውነተኛ ፍቅር ነበረ ምኞቴ
ሳይገባ የቀረ ያ መንከራተቴ
እኔ እኔ ምን ላውራ ምን ልበል
የፍቅር አምላክ የእጅን ይስጥህ /2x
እሹሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ ማለቴ
ምክንያት ይሆን ወይ አንተን ለማጣቴ /2x
የረገጥከውና ፍቅርን የገፋህው
አንተ አይደለህም ወይ ውሉን ያፈረስከው
በእውነተኛ ፍቅር ቀለድክ እንደልብህ
የመዋደድ አምላክ የስራህን ይስጥህ
ካንቺ ሳይሆን ከራሱ መቷል
በቃኝ ብሎ መሔድን መርጧል
አንቺ ሁሌም ተፈላጊ ነሽ
የት ይደርሳል አረ እሱ ቢሸሽ
እንዲህ እኮ ነው የፍቅር አባዜ
ይለቅሻል በራሱ ጊዜ
እንቢ ብሎ ለሄደ ማስረሻ
ይሰጥሻል ጥሩ መካሻ
እኔ እኔ ምን ላውራ ምን ልበል
የፍቅር አምላክ የእጅን ይስጥህ /2x
እሹሩሩ እሽሩሩ እሽሩሩ ማለቴ
ምክንያት ይሆን ወይ አንተን ለማጣቴ /2x
Shear to your best friend for more lyrics
@ethiopian_music_lyrics
#Click_Ethiopia
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የአማርኛ ሙዚቃዎችን ከነግጥሙ እንዲሁም አስገራሚና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ነው
SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ / @clickethiopia7678
👉ሀና ግርማ…ጨረቃ Hana Girma …Chereka
• Видео
👉ቴዲ አፍሮ…ማር እስከ ጧፍ ሰብልዬ Teddy Afro Seblye
• ቴዲ አፍሮ ማር እስከ ጧፍ / ሰብልዬ Teddy Afro Mar Esk...
👉ሸዋንዳኝ ሀይሉ…ስጦታሽ Shewandagne Hailu Sitotash
• Видео
👉ዳግም ተስፋዬ…አልወድሽም Dagim Tesfaye Alwedshm
• Видео
👉ዮሐና…ካሳት Yohana…kasat
• Видео
👉ጎሳዬ ተስፋዬ…ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye Siyamsh Yamegnal
• Видео
👉ጃኖ ባንድ…ከተራራው ማዶ Jano Band Keteraraw Mado
• Видео
👉ዘሩባቤል ሞላ ሰባት አርገው Zerubabel Molla Sebat
• Видео
👉የኢትዮጵያ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias natural amaizing beauty • Видео
👉የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች
Funny Tiktok compilation • Видео
Thanks for watching